ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ ዓለምን እየተቆጣጠረ ነው።
በዓለም አቀፍ ግንኝነት መረብ የመረጃ መፈለግያ የሆነው ጎግል (Google) ጥልቅ አዕምሮን ፈጥሯል። በአሜሪካ የተመሰረቱ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለሥነ፡ጥበባዊ ብልህነት ማለትም
ሰው ሰራሽ ብልህነት (Artificial technology) አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በቁንጮ ስውር የኢሉሚናቲ አካላት ግፊት ይደረግባችዋል።
ማይክሮሶፍት ፣ ኢንቴል ፣ አፕል አማዞን አሁን ደግሞ መጽሐፈ ገጽ (facebook) ሚስጥራዊ ቁጥራቸው እንዲለቁ ይገደዳሉ።
በዓለም አቀፍ ግንኝነት መረብ የመረጃ መፈለግያዎች የመንግስታት ወይም ዓለም ለመቆጣጠር ሂደት ላይ ያሉት ሰላቢ እጆች (ኢሉሚናቲዎች) ዋነኛ የስለላና የመረጃ ምንጮች ናቸው። ይህ ህዝብን የመቆጣጠር ፍላጎት ፡ ለምሳሌ የጎግል አካውንት ለማውጣት የሚፈልግ
አንድ ተጠቃሚ ሊያስመዘግባቸውና ሊጠቀማቸው የሚፈልጋቸው የሚችላቸው መረጃዎች ለሌላ አካል ተላልፈው እንደሚሰጡ ጎግል በግልጽ በዉሉ
ይገልጻል። ጉግል በየቀኑ የተጠቃሚው ግለሰባዊ መረጃ ለቁንጮዎቹ አካላት በየቀኑ ይሸጣል። ይህ ደግሞ ሰላቢ እጆች መቆጣጠር የሚፈልጉት
መረጃ በቀላሉ ያገኛሉ ማለት ነው። ጎጉል ለተጠቃሚዎች የሚያቀርበው ውል አብዛኞቻችን በተገቢ ሳናነብና ሳንረዳው ተቀብለን እንጠቀማለው።
ይህ ደግሞ ዓለም አቀፍ ግንኝነት መረቡ በቁጥጥራቸው ሥር ለሆነው ሰላቢ እጆች አሳልፎ ይሰጠናል።
እያንዳንዱ ግለሰብ የሚያውቀውን ሁሉንም መረጃ በቁጥጥሩ ሥር ናቸው፧ መንግሥት ይህን ቢቆጣጠር ኖሮ ከዚህ በፊት እንደነበረው ሁሉ ሳንሱር ያደርግ
ይሆን፧ በምድራችን ውስጥ ያለን እያንዳንዳችን ሰዎች የዕለት ተዕለት ህይወታችን የሚቆጣጠረን አካል እንዳለ እናውቃለን፧
ሳተላይት፡ በሰማይ ያለ ሁሉን ተመልካች ዓይን
ጎግልን መሰረት በማድረግ ሁሉንም የቴክኖሎጂ መንገዶች እናስባቸው። በተለየ መልኩ አንድን አካባቢ ማሳየት የሚችል ቴክኖሎጂ የሆነው ጎግል
ምድር (Googe Earth) ተፈጠረ። ይህ ቴክኖሎጂ በቀጥታዊ ሁኔታ በተንቀሳቃሽ ምስል አንድ የተፈለገ በግልጽ ልያሳየን የሚችል
ነው። ይህ ቴክኖሎጂ በቀጥታዊ ሁኔታ በተንቀሳቃሽ ምስል አንድ የተፈለገ በግልጽ ልያሳየን የሚችል ነው። ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ
ሰላቢ እጆች እየገነቧቸው ያሉት መሠረተ ልማቶች በእውነትም የሚያስፈሩ ናቸው፡፡ መላው ዓለም በጣቶቻቸው ጫፍ ላይ ሊሆን ይችላል። በሰው ልጅ ላይ ያቀዱት ሰይጣናዊ
ዕቅድ ጊዜ የሚያጋልጠው ነው።
የግላዊነት ወረራ
የማስታወቂያ ወረራ እየተከሰተ ነው! በዚህም ብዙ ግለሰቦች እየተጎዱ ናቸው፡፡ ጎግል የምንጎበኛቸው እያንዳንዱ ድር፡ጣቢያ
(website) ይመዘግባል። እያንዳንዱ
ጠቅ የሚያደርጉት አገናኝ በጎግል ቁጥጥር ሥር ነው። እያንዳንዱ ጠቅ የሚያደርጉት አገናኝ በጎግል ቁጥጥር ሥር ነው። መስመር ላይ
ምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በማጥናት ከፍላጎትህ ጋር የሚጣጣም ማስታወቅያ ይለቁለሃል። ይህ ስልት ከስለላ በተጨማሪ ተጨማሪ የገንዘብ
ገቢ እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል። ይህ ስልት ከስለላ በተጨማሪ ተጨማሪ የገንዘብ ገቢ እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል። በዚህ ምክንያት በሰነ
ቁጠባ የበላይ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል።
ከሰራሽ ብልህነት ምንም ማምለጫ የለም
በዚህ ዘመን ሰው ሰራሽ ብልህነት (Artificial Intellegence) አሳሳቢ ጉዳይ ነው። የጎጉል ድርጅት “ጎግል የጥልቅ አዕምሮ ዕቅድ- Google Deep Mind
project” የሚል ትልቅ
መርሐ ግብር አለው። ራስን ማወቅ በቀጥታ ወደ ዓለም አቀፍ ግንኝነት መረብ የሚመልስ ሰይጣናዊ ዕቅድ ነው። የሰው ልጅን ተፈጥራዊ
፣ የአስተሳሰብ መንገድ ከቴክኖሎጂ ጋር በማዳቀል ጥቂቶች ማለትም ሰላቢ እጆች ብቻ ሊቆጣጠሩት የሚችሉት ባርያ መፍጠር ያለመ መርሐ
ግብር ነው።

0 Comments