የሰው ሰራሽ ንቃተ ህሊና አጠቃቀም ከፍተኛ አደጋ ደቅኗል፡ ጥናት



ክቡር የሆነውና በፈጣሪው አምሳያ የተፈጥረው የሰው ልጅ ወደ መሣርያነት መቀየር የሰይጣን አምላኪዎቹ ኢሉሚናቲ ዕቅድ ነው። በቅርቡም በሳውዲ አረብያ ለትዕይንት የቀረበቺው ሮቦት ምስክር ነች።


የሰው ሰራሽ ንቃተ ህሊና ቴክኖሎጂ በከፍተኛ ሁኔታ መዘመን በዛው ልክ አደጋዎችን ይዞ ብቅ ማለቱን የዘርፉ ተበብቶች እየገለጹ ነው፡፡ ችግሮቹም የመረጃ ጠላፊዎች ቴክኖሎጂውን ላልተገባ አላማ ለማዋል በሚፈጽሙት ጥቃት ሲሆን አደጋዎቹም በስፋት በሹፌር አልባ መኪኖች ላይ የሚደርሱ የግጭት አደጋዎች እና ለንግድ አላማ የታሰቡ ሰው አልባ ጥያራ (drones) ለጦር መሳሪያነት ግልጋሎት ማዋል የሚሉት እንደሚገኙበት ጥናቱ ጠቁሟል፡፡


በዘርፉ የተደረገው ጥናት ከካምብሪጅ፣ኦክስፎርድ እና ከየል መካነ አዕምሮ የተውጣጡ ተመራማሪዎች እንዲሁም የግላዊነት (ፕራይቬሲ) እና የመከላከያ ጠበብቶች ስብስብ 25 የቴክኒካል እና የፖሊሲ ተመራማሪዎች ያካተተው ጥናት ነው፡፡ የጥናት ቡድኑ የአርተፍሻል ኢንትለጀንሶች በህገወጥ ተግባር ላይ በሚሳተፉ ሃገራት፣በወንጀለኞች አና በሰለጠኑ ሽብርተኞች አማካኝነት ላልተገባ ተግባር እየዋሉ መሆኑን በሪፖርቱ ጠቅሷል፡፡


የአርተፍሻል ኢንተለጀንስ ለተገቡ አጠቃቀሞች ጋር በተያያዘም በዲጂታል፣በቁሳዊ እና ፖሊቲካ ደህንነቶች ላይ ችላ ሊሉት የማይቻል በጥሩ ሁኔታ የታለመ እና እጅግ ውጤታማ የሚባሉ ስጋቶችን መደቀኑን አውስተዋል፡፡



Post a Comment

0 Comments