በበርሊን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሁለተኛ ክፍል ተማሪ የሆነቸው አይሁዳዊት ህፃን “አላህን” ስላልተቀበለች ሙስሊሞች በሞት አስፈራርተዋታል።
ይህ አሰቃቂ ዜና አሁን በመላው ጀርመን ትልቅ የመወያያ ርዕስ ሆኗል።
የ 41 ዓመቱ አይሁድ ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ ሴት ልጁ በሙስሊም ተማሪዎች በተደጋጋሚ ስትረበሽ እንደነበረች ለሜዲያዎች ዘግቧል።
“ይህ ጉዳይ ፀረ ሴማዊነት ብቻ አይደለም፤
ሁሉንም እስላም ያልሆኑትን ሃይማኖቶች ሁሉ ይመለከታል። ሙስሊሞች አይሁዶችን፣ ክርስቲያኖችን፣ ሂንዱዎችንና ሌሎች
እስላም ያልሆኑትን ሁሉ “በ አላህ ካላመናችሁ” እያሉ መከታተሉንና፣ ማስፈራራቱንና ማሸበሩን ከጀመሩ ውለው
አድረዋል።” በማለት አባቷ መስክሯል።
አባትየው
በተጨማሪ፦ “ፖለቲከኞች፣ የትምህርት ቤት አስተዳደሮች ይህን መሰሉ አስከፊ ሁኔታ የፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ ወደ
ኋላ በማለታቸው ተጠያቂዎች ናቸው። ምንም እንኳን እኛ ቤተሰቦቻቸው ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ
ደጋግመን ብናሳውቅም ማንም ከዚህ በፊት ሊሰማን ፍላጎት አልነበረውም። ስለዚህ አሁን ለመገናኛ ብዙኃንን ለማሳወቅ
ከመሞከር ሌላ አማራጭ አልነበረንም።” ብሏል።
ይህ ከብዙ ሌሎች ተመሳሳይ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው፡ በበርሊንና በሌሎች የጀርመን ከተሞች ውስጥ እስላም ባልሆኑ ህፃናት ተማሪዎች ላይ እየተፈጸሙ ያሉት በደሎች ለማመን የሚከብድና ሁላችንንም ኡ! ኡ! የሚያሰኝ ነው።
በበርሊን የመጀመሪያ ደረጃ ት / ቤት ህፃኗን የሙስሊም የክፍል ጓደኞች በሞትም እንኳ ሳይቀር ማስፈራራታቸው፤ ሚሊየን ሙስሊሞች በአንጌላ “ኤሊዛቤል” ሜርኬል ወደ ጀርመን ተጋብዘው እንዲጎርፉ ከተደረጉ ከ መስከረም 2015 ዓ.ም በኋላ ጀርመን አገር ውስጥ ምን ጉድ እየተካሄደ እንደሆነ በግልጽ የሚያሳይ ነው።
ይህች ህጻን ልጃችሁ ብትሆንስ?
0 Comments