ጆርጅ ሃርበርት ዎከር ቡሽ ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው በሞት ተለዮ!ki

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

41ኛው የሀገረ አሜሪካ ርዕሰ ብሔር እና የ43 ርዕሰ ብሔር ጆርጆ ዳብሊው ቡሽ አባት እንዲሁም "የቅል ራስና አጥንቶች" የምስጥር ማኅበር አባል ፤ ሰይጣናዊ የአምልኮ ስርዓት በመፈፀም የዓለማችን ሰላም በመረበሽ የንፁሃን ደም መስዋዕት ሲያደርጉ የነበሩ ጆርጅ ሃርበርት ዎከር ቡሽ ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው በሞት ተለይተዋል።

ጆርጆ ዎከር ቡሽ ሂትለር ወደ ስልጣን እንዲመጣ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርገዋል። የቀድሞው የሀገረ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሹምና የሰይጣን ማኅበራቸው ባልደረባ ጆን ኬሪ በመጠቀም በሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሴራ ሲፈፅሙ ነበር።

Post a Comment

0 Comments