"Foreign Policy" መጽሔት ዛሬ ደግሞ ዐቢይ አሕመድ ለዋለለት ውለታ ከ፻ "የዓለማችን አሣቢዎች" አንድ አድርጎ መርጦታል!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


[ኢትዮጵያ አውታር  ጥር 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ] - የሉሲፈራውያኑ መጽሔት "Foreign Policy" ከኢትዮጵያ ሀገራችን ዓይኑ መንቀል አልቻለም። ከሣምንት በፊት "Don't Let Ethiopia Become the Next Yugoslavia" በሚል ርዕስ ለኢትዮጵያ አሳቢ በመምሰል ትንታኔ ሲሰጥ ነበር [ ለዝርዝሩ ይህንን አስፈንጣሪ ይጫኑ ☞ https://selabiejoch.blogspot.com/2019/01/dont-let-ethiopia-become-next-yugoslavia.html?m=1  ] ዛሬ ደግሞ ዐቢይ አሕመድ ለዋለለት ውለታ ከ፻ "የዓለማችን አሣቢዎች" አንድ አድርጎ መርጦታል። ልብ እናድርግ ይህ መጽሔት "Council on Foreign Relations" በተሰኘው የኢሉሚናቲዎች ተቋም  የሚታተም ነው።

Post a Comment

0 Comments