ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የሉሲፈራውያን ሰላቢ እጆች የዓለም የጤና ድርጅት እንዳስጠነቀቀው ዓለም ከፍተኛ የሆነ የፍሉ ወረርሽኝ ስለተጋረጠበት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ ይህ ሆን ተብሎ ሰላቢ እጆች መመስረት ለሚፈሉጉት አንድ የዓለም ሥርዓት የዓለም ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ያለመ ነው።
ድርጅቱ እንዳለው ኢንፉሌንዛው ለመከሰቱ እርግጠኛ መሆኑን ገልፆ መቼ እንደሚጀምር ስለማይታወቅ በሽታውን ለመዋጋት ዕቅድ አውጥቶ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ይህ ትልቅ የማደናገርያ ውሸት ነው።
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም የኢንፉሌንዛ ወረርሽኝን ለመከላከል ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑ በጥንቃቄ መዘጋጀት አለብን ብለዋል፡፡ አቤት ቅሌት! አቤት ውሸት!
ዓለማችን የመጨረሻውን ኢንፉሌንዛ ያስተናገደችው ኤችዋንኤን ዋን ተብሎ በሚጠራው ቫይረስ አማካኝነት በፈረንጆቹ 2009 እና 2010 የተከሰተውን ወረርሽኝ ነበር፡፡ በወቅቱ ወረርሽኙ በዓለም ዙሪያ ከአምስት ሰዎች መካከል አንዱን ያጠቃ ሲሆን 0.02 የሚሆን ሞትንም አስከትሎ ነበር፡፡
የዓለማቀፍ የጤና ባለሙያዎች እና የዓለም የጤና ድርጅት የፍሉው ቫይረስ አንድ ቀን ከእንሰሳት ወደ ሰው በመዛመት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡
የፍሉ ቫይረስ በርካታ አይነት ያለው፣ ወቅታዊና በየጊዜው ራሱን በመለዋወጥ በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠሩ የዓለማችንን ህዝቦች የሚያጠቃ ነው፡፡ በዚህ ኢንፌክሽንም ከ3 እስከ 5 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎች በፅኑ የሚታመሙ ሲሆን ከ290 ሺህ እስከ 650 ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች ሞትም በምክንያትነት ከሚጠቀሱ የመተንፈሻ አካላት ሕመሞች ቀዳሚው ነውም ተብሏል፡፡
ወረርሽኙን ለመከላከል ክትባት ወሳኝ መሆኑን የገለፀው የዓለም የጠየና ድርጅት በተለይም የጤና ባለሙያዎች፣ በዕድሜ የገፉ፣ ሕፃናትና ከባድ ሕመም ያለባቸው ዓመታዊ ክትባታቸውን መውሰድ እንዳለባቸው አሳስቧል፡፡ ይህ ዜደ problem-solution-reaction የሄግል ሴጣናዊ ፍልስፍና በመጠቀም የሰው ልጅን ለመፍጀት ያለመ ነው።
ድርጅቱ አክሎም ሁሉም መንግስታት ፍሉን ለመከታተልና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል እቅድ ማውጣትና የክትባትና የፀረ ቫይረስ መድኃኒቶችን አቅርቦትን የሚያሻሽሉ መተግሪያዎችን ማዘጋጀት አለባቸው ሲል አሳስቧል፡፡ ፈጣሪ ሴራቸው ያክሽፍባቸው!

0 Comments