የረመዳን ጋኔን በቡርኪና ፋሶ


የታጠቁ ጂሃዲስቶች በቅዳሴ ወቅት ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተው ቄሱን ጨምሮ ሌሎች ስድስት ምዕመናንን ከገደሉ በኋላ ቤተክርስቲያኑን አቃጥለውታል ስልሳ በመቶ የሚሆኑ የቡርኪና ፋሶ ዜጎች እስላም ሲሆኑ ክርስቲያኖች ሃያ ሦስት በምቶ ይጠጋሉ። ብዙ አይወራለትም እንጁ ባለፉት ሦስት ዓመታት፡ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጨምሮ፣ በሞዛምቢክ፣ በኮንጎ፣ በመካከለኛው አፍሪቃ፣ በካሜሩን፣ በናይጀሪያ፣ በቡርኪና ፋሶ ወዘተ በየሳምንቱ በክርስቲያኖች እና ዓብያተክርስቲያናቶቻቸው ላይ ብዙ እስላማዊ የሆኑ ጥቃቶች ይፈጸማሉ።
ለተገደሉት ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

Post a Comment

0 Comments