ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በምስራቃዊው የሜዲትራኒያን ክልል (የዓረቡና ቱርኩ ዓለም)ያሉ ሀገራት ሁሉ እድሜ ልክ የሚቆዩ ህመሞችንና በሽታዎችን በማስተናገድ በዓለም የመጀመሪያውን ቦታ መያዛቸውን ታዋቂው “የአለም አቀፉ የህዝብ ጤና ጆርናል” (International Journal of Public Health) ላይ የወጡትና ለሃያ አምስት ዓመት ያህል የተካሄዱ ሁለት ጥናቶች አመልክተዋል።
ሃያ ሁለቱ እነዚህ ሃገራት፤ አፍጋኒስታን፣ ግብፅ፣ ባህሬን፣ ጂቡቲ፣ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ዮርዳኖስ፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ኩዌት፣ ሊባኖስ፣ ሊቢያ፣ ሞሮኮ፣ ኦማን፣ ፓኪስታን፣ ፍልስጤም፣ ካታር፣ የመን፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ሶሪያ፣ ቱኒዚያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ናቸው።
ከመንፈሳዊ ህውከት ጋር በተጎዳኘ በእነዚህ ሙስሊም ሃገራት እየተከሰቱ ያሉት ህመሞች
ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፦
• ድብርት
• ባይፖላር ዲስኦርደር(ቁጡነት/ብስጩነት / ጥልቅ በሆነ እና ባልተመጣጠነ የሀሴት እና የሐዘን ስሜት ውስጥ የመገኘት ችግር ነው)
• የበዛ/የማያቋርጥ የሀዘን፣ የመረበሽና የባዶነት ስሜት
• ፋታ አልባ እንቅስቃሴና ጉልበተኝነት
• ቅብጥብጠኝነት፣ በሀሳብ መጋለብና በንግግር መንቀዥቀዥ
• እጅግ አብዝቶ መጨነቅ
• የበዛ የጉራና በራስ የመተማመን ስሜት
• ተስፋ መቁረጥና ጨለምተኝነት
• ክብደት ማጨመር
• ራስን ለማጥፋት ማሰብ
በአጠቃላይ ሙስሊም ሀገራት በአእምሮ ጤንነት ችግር ሙስሊም ካልሆኑ ሀገራት ጋር ሲነጻጸሩ ከፍተኛ ጫና አላቸው። የድብርት እና የጭንቀት ችግሮች ለአብዛኞቹ የአይምሮ ጤንነት ሸክሞች አስተዋፅኦ አድርገዋል። በተለይ ሴቶች ከወንዶች የበለጠ የአእምሮ መታወክ ደርሶባቸዋል።
በትዳር ውስጥ ከአንድ በላይ ጋብቻ ያላቸው ሴቶች በአንድ ጋብቻ ውስጥ ከሚኖሩ ሰዎች ይልቅ ከፍ ያለ የመንፈስ ጭንቀትና ሥነ–ልቦናዊ ቀውስ ይደርስባቸዋል።
እነዚህን ሃያ ሁለት ሀገራት በጋራ የሚያገናኛቸው አንድ ነገር ምንድን ነው? አዎ! እስልምና ብቻ ነው። ታዲያ ይህን ያየ ሰው እስልምና በሰው ልጅ ላይ የመጣ ብርቱ መቅሰፍት እንደሆነ እንዴት መገንዘብ ይሳነዋል? አይይ! መሓመድ፤ በገሃነም እሳት ለዘላለም ተቃጠል!ባካችሁ ወገኖች ወደ ዓረብ ሀገራት መሄዱን አቁሙ! ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
0 Comments