ጂሃድ በሀገረ ኒጀር

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ባለፈው ሳምንት ላይ አንድ የኒጀር ኢማም ክርስቲያኖች አካባቢውን በሙሉ ለቀው እንዲወጡ አሊያ እንደሚጨፈጨፉ ጥሪ በማስተላለፉ የኒጀር መንግስት አሰረው። የኢማማቸው መታሰር ያስቆጣቸው መሀመዳውያን ተሰባሰበው ወደ ቤተክርስቲያኑ በማምራት ህንፃውን አቃጠሉት።
ከኒጀር ሃያ ሚሊየን ነዋሪዎች መካከል የክርስቲያኖች ቁጥር ሁለት በመቶው ብቻ ነው፤ የተቀረው ሙስሊም ነው።
በሃገራችን ጂሃዱ እየተጧጧፈ ነው፤ ዶ/ር አህመድ ወደ አክሱም ያመራውና የእስላም ባንክ እንዲቋቋም ፈቃድ የሰጠው ተለምዷዊው የጂሃድ አካሄድ ነው። ተውብለናል።

Post a Comment

0 Comments