አስደንጋጭ መረጃ - በወር 42 ሺ ህፃናት በ ውርጃ ይሞታሉ ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

አስደንጋጭ መረጃ - የህፃናት ኩላሊት ፤ ልብ ፤ ጉበት እየተሸጠ ነው ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ




አስደንጋጭ መረጃ - በወር 42 ሺ ህፃናት በ ውርጃ ይሞታሉ ዶ ር ስዩም አንቶኒዮስ ክፍል 2 ቆይታ

የቤተሰብ ምጣኔ ዕቅድ፡ የህጻናት መስዋዕት

በመጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ብዙ ጊዜ፣ የእግዚአብሔር ህዝብ የሌሎች አሕዛብ አረማዊ ሕዝብ እንዳይመስል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል።  በዚህ ዘመን ፅንስ ማስወረድ ያልተወለዱ ህጻናት ለሰይጣን መስዋዕት ማቅረብ ነው ተብሎ አይነገርም።

ይህንን እውነታ ለመሸፈን፡ እየሆነ ያለውን ነገር ለመደበቅ በመሞከር እንደ ውስብስብ ሕዋስ፣ ፅንስ ማስወረድ፣ የምርጫ መብት፣ የሴቶች መብት፣ የሴቶች ጤና አጠባበቅ፣ እና ሌሎች ቃላቶች በንጹሀን ዜጎች ላይ ግድያ ወንጀልን ለመደበቅ ጥቅም ላይ ይውላሉ። 

በእግዚአብሔር አምሳል የተሠራ ሰውን መግደል፡ ግድያ ነው።  በግልጽ ቋንቋ ልጆች ለመስዋዕት ማቅረብ ነው።



Post a Comment

0 Comments