ዩጋ እና ተመስጦ በአብዛኛው በሩቅ ምስራቅ ሰዎች የሚዘወተር ክአጋንንት ጋር የመገናኝት ልምምድ ነው። የዮጋ ትእይንት በፋና

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


ዩጋ እና ተመስጦ በአብዛኛው በሩቅ ምስራቅ ሰዎች የሚዘወተር ክአጋንንት ጋር የመገናኝት ልምምድ ነው። ታድያ እንደ ዘመናዊነት የሚቆጥሩት ጥቂት ሰዎች እና መገናኛ ብዙሃን በተለያየ አጋጣሚ እያስተዋወቁት ነው። ይህንን ድርጊታቸውም ልንቃወም ይገባል። ይህ ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምፅ በፋና መስኮተ ትዕይንት የተላለፈ ነው።

Post a Comment

0 Comments