በማንሃተን ክፍለ ከተማ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው የፖሊስ መኮንኖቹ እንደገቡ የ 46ዓመቱ ዮናታን ተድላ፣ ሚስቱ የ 42 ዓመቷ ጄኒፈር ሽሌሽትት እና የአምስት ዓመቷ ሴት ልጁ አባይነሽ ሞተው ተገኝተዋል፡፡
የኒው ዮርክ ዴይሊ ኒውስ ጋዜጣ እንደዘገበው በሐዘን የተደናገጠቱት የ 74 ዓመቱ የሚስቱ አባት ፣ የሴት ልጁ በጋብቻ ፍች ሂደት ላይ እንደነበረችና ባሏም እንዳትፍተው "ሁላችሁኑም አስወዳችኋለሁ" በማለት ይዝትባት ስለነበር ስጋት አድሮባት ነበር ብለዋል።
ጎረቤቶቹ ስለ ባልዬው፣ ሚስቱን እና ትንሿ ልጃቸው'ጥሩና ፍጹም ቤተሰብ' በማለት ገልፀዋቸዋል፡፡
ምንጭ፦ Daily Mail
በጣም ይረብሻል፡ ያሳዝናል! ክፉ ግዜ ነው!የሕፃኗ አሟማት እጅግ በጣም ይሰቀጥጣል። ኤይይይ..… አገዳደሉ ኦሮሚያ በተባለው የተረገመ ክልል ሰሞኑን ከተፈጸሙት ጭካኔ የተሞላባቸው ድርጊቶች ጋር በጣም ይመሳሰላል።
ወደ ኒው ዮርክ እርኩስ መንፈስ እየገባ እንደሆነ በእነዚህ ቪዲዮውች በኩል ባለፉት ቀናት ለመጠቆም ሞከሬ ነበር። ፕሬዚደንት ትራምፕ በተወለዱባት ከተማ ይህ አሰቃቂ ድርጊት ተፈጸመ። አሁን በዋሽንግተን የሚኖሩት ፕሬዚደንቱ ኒው ዮርክ ከተማን እንደሚለቁ ሰሞኑን አስታውቀው ነበር። የአቶ ዮናታን ቤተሰብ በሞቱበት ዕለት ፕሬዚደንት ትራምፕ ከገዳይ አብይ መንግስት ልዑካን ጋር በአባይ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ ነበር። የአቶ ዮናታን ሲት ልጅ ስም፦ "አባይነሽ"። ኤይይይ!

0 Comments