ኢትዮጵያ አሁን ካላት 100 ሚሊየን የሕዝብ ቁጥር ምናልባት 10 ሚሊየን የሚሆነው ዜጋ ብቻ ነው ለመዳን እና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየትም የሚበቃው

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ሁልጊዜ የምጠይቀው ጥያቄ ነው፦ 

አንድ የኢትዮጵያዊነትንና የተዋሕዶን ፀጋ የተሰጠው አንድ ግለሰብ እንዴት መናፍቅ፣ እስላም ወይም የዋቄዮ አላህ ልጅ፣ ካቶሊክና ዘረኛ ሊሆን ይችላል? አሳዛኝ ነው!

ኢትዮጵያ አሁን ካላት 100 ሚሊየን የሕዝብ ቁጥር ምናልባት 10 ሚሊየን የሚሆነው ዜጋ ብቻ ነው ለመዳን እና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየትም የሚበቃው። 90 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በእሳት ይጠረጋሉ ማለት ነው። እደግመዋለሁ፦ 90ሚሊየን ከሥርዓተ ኢትዮጵያ ያፈነገጡ መናፍቅ፣ እስላም፣ ካቶሊክ፣ ዘረኛ እንዲሁም እነዚህን አምልኮቶች አጥብቆ በመቃወም ፈንታ፡ በመታገስና ለአምልኮቶቹ ተገቢ ያልሆነ ጥብቅና በመቆም ተደበላለቀው የሚኖሩ "ተዋሕዶ" ነኝ ባይ ዝህሎች ሁሉ በአንድ ላይ በእሳት አብረው ይጠረጋሉ።


Post a Comment

0 Comments