የዳግማዊት ባቢሎን ሀገረ አሜሪካ ርዕሰ ብሔር ፣ የምሥጢር ማኅበራት አሻንጉሊት ፡ ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ለመውረር የሚፈልጉበት ፬ ምክንያቶች ፦
፩. የባንክ ሥርዓትዋ ከአሜሪካ ተፅዕኖ ውጪ በማድረግዋ፣
፪ . የአሜሪካ የጥፋት አጋር ሳዑዲ አረቢያ ላይ በተቃራኒ በመቆምዋ፣
፫. 10 ከመቶ የዓለማችን የነዳጅ ዘይት በመያዝዋ፣
፬. የነዳጅ ዘይትዋ በአሜሪካ ዶላር ለአሜሪካ ለመሸጥ ፍቃደኛ ባለመሆንዋ ናቸው ።

0 Comments