በቻይና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሐኪሞች በኖቭል ኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተነገረ፡፡


የAfrihealth TV ምስል

በቻይና በመቶዎች የሚቆጠሩ የሕክምና ዶክተሮች በኖቭል ኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተነገረ።

እስካሁን ድረስ በቫይረሱ 1 ሺህ 114 ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ45 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ መጠቃታቸውን እየተገለፀ ነው።


በተያያዘም የዓለም ጤና ድርጅት በሽታው ከኢቦላ ወይም ከሳርስ በበለጠ በጣም በፍጥነት የመሰራጨት አቅም እንዳለው አስጠንቅቋል።


ምንጭ፦ (ኒውዚላንድ ሔራልድ፡ ኢቢሲ)

Post a Comment

0 Comments