ደቡብ ኮሪያ ዛሬ ሐሙስ ቀን 438 ተጨማሪ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በሽተኞች ተገኙ።

ደቡብ ኮሪያ ዛሬ ሐሙስ ቀን 438 ተጨማሪ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በሽተኞች ተገኙ። በበሽታው የተያዙት አጠቃላይ በሽተኞች ቁጥር ወደ 5,766 ከፍ ብለዋል። ቫይረሱ በመላው ዓለም በክፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ ነው። አባቶቻችን አስቀድመው እንደነገሩን በሽታችው በመላው ዓለም መሰራጨቱ እንደማይቀር ነው። ስለዚ ንስሓ ገብተን ብንጠብቅ ጥሩ ነው።


Post a Comment

0 Comments