የኮሮና ቫይረስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በተያዘለት ዕቅድ መሰረት እንዳይከናወን እንቅፋት ሊሆን እንደሚችል ተገለፀ።
በህዳሴ ግድብ የብረታ ብረት ሥራዎች የሚያከናውነው ሲኖ ሀይድሮ የተባለ የቻይና ኮንትራክተር ኮሮና ቫይረስ በተከሰተባት ዉሃን ግዛት ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ፣ ከቦታው ባለሙያዎችን እና የግንባታ ቁሳቁሶችን ለማጓጓዝ እንዳልተቻለ ተገልጿል።
--- ኤፌሶን ፮:፲፪
0 Comments