በታንዛኒያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ተያዙ


ጆን ማጉፉሊ

የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ቃሲም ማጃሊዋ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት አንዱ ግለሰብ በዛንዚባር ሌላኛው ደግሞ በዳሬሰላም የሚገኙ ናቸው።
በአሁን ሰዓት በታንዛኒያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሶስት ደርሷል።

Post a Comment

0 Comments