ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የፍሬድሪክ ሄግል ፍልስፍና "Problem - Reaction - Solution" የፍየል አምላኪዎች ዋነኛው የሴራ ማስፈጸምያ ቀመር ነው። በሽታ ቤተ ሙከራ ውስጥ ሰርተው ለቀው ሲያበቁ ፡ በሽታው ያልገደላቸውን በመከላከል ሽፋን በክትባት ለአውሬው መስዋዕት ማቅረብ ነው። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይህ ማለት አይደል።
ዜጎችን በስነ ልቦናዊ ጭንቀትና ሽብር በማጥመድ “ለኮሮና መከላከያ” ነው በሚል ያዘጋጁትን የ666 መርፌ ለመከተብ እንዳቀዱ የሚያሳዩን ምልክቶች አሉ። የተዋሕዶ ልጆች ምንም ዓይነት ክትባት እንዳይከተቡ! በተለይ ልጆች እንዳይከተቡ አድርጉ፤ ማንኛውንም ክትባት።
"ኮሮና" የሚለው የቫይረስ ስም፡ በግዕዝ ፊደል ቁጥር፡ ከ= 50፤ ረ= 6፤ ነ= 30፤ ድምር= 86 ይሆናል። ይህ 86 ቁጥር ደግሞ፡ ትናንት በስልክ ካወራነው፡ "ዘር" ከሚለው የ86 ቁጥር ጋር ተመሳሳይ ነው። ይህም፡ በዐብይ አሕመድ ዘመነ መንግሥት በኢትዮጵያ ንፁሓን ዜጎች ላይ ከተፈጸመው የ"ዘር/86" ማጥፋት ምሥጢር ጋር በቀመር እኩል ነው።
ዮሐንስ በራዕዩ፡ ንጉሡ ሄሮድስ የገደላቸውን ሕፃናት ቁጥር ድምር፡ የ"አዳም" ዘር ናቸውና "ኢየሱስ" የሚለውን 144 የስም ቁጥር በሺ አብዝቶ፡144ሺ ናቸው ብሎ በአሥራ ሁለቱ የዕብራውያን ብሔሮች ቁጥር ልክ ዘርዝሮ እንደገለጸው ማለት ነው።

የአሜሪካ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፣ዛሬ የሚሰጠዉ የሙከራ ክትባት በ45 ፈቃደኛ ሰዎች ላይ የሚከናወን ሲሆን ክትባቱ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት እንደማያደርስ ነዉ የተነገረዉ፡፡
ምርምሩን የሀገሪቱ ታላላቅ የጤና ተቋማት/የአሜሪካ ብሄራዊ ጤና ተቋም፣ዋሽንግተን ሄልዝ ሪዘርች ኢንስቲትዩት፣ NIH and Moderna Inc እና ሌሎችም በጋራ ሲያካሂዱ መቆየታቸዉን ኤ ፒ ጽፏል፡፡
ሀገራት የመከላከያ ክትባቱን በእጃቸዉ ለማስገባት ከፍተኛ እሽቅድምድም ላይ በሆኑበት በዚህ ሰዓት አሜሪካ ወደ ማረጋገጫ ሙከራ ተሸጋግራለች፡፡
በዋናነትም ክትባቱ የመከላከል አቅሙ ዘለቄታዊ እንዲሆን ብዙ ጥረት መደረጉንም ዘገባዉ ጠቁሟል፡፡
የሀገሪቱ የጤና ባለሙያዎች ግን አሁንም በስራዉ እርካታ እተሰማቸዉ እንዳልሆነ እየተናገሩ ይገኛሉ፡፡
ለኮቪድ 19/ኮሮና ቫይረስ ፍቱን የሆነ ክትባትን በጥራትና በብዛት አምርቶ ለዓለም ህብረተሰብ ለማቅረብ ከአንድ ዓመት እስከ አንድ አመት ተኩል የሚሆን ጊዜን ይጠይቃል ብለዋል፡፡
ኢኖቪዮ ፋርማስቲዩካልስ የተባለ ተቋምም እንዲሁ በግሉ በቻይናና ደቡብ ኮሪያ ምርምር ሲያደርግ መቆየቱንና ድካሙ አወንታዊ ዉጤት በማስገኘቱ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ሙከራየን አደርጋለሁ እያለ ነዉ፡፡
የኤን-አይ-ኤች ዓለም ዓቀፍ ተቋም ዳይሬክተር የሆኑት ዶር አንቶኒ ፋዉሲ እንደሚሉት ክትባቱ ለጊዜያዊ መፍትሄም ቢሆን ተስፋ ሰጭ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
እርሳቸዉም ቢሆን ክትባቱ በሰዎች ላይ የጎንዮሽ ጉዳት እንዳያደርስና ለብዙሃኑ ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ ጥናትን ይጠይቃል ባይ ናቸዉ፡፡
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕም ክትባቱ በቶሎ መሰጠት እንዲጀመር ግፊት እያደረጉ መሆኑ ነዉ ተገለጸዉ፡፡
በአሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኮሮና ቫይረስ ከ50 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 3 ሽህ የሚሆኑት ደግሞ ተጠቅተዋል፡፡
በሙሉቀን አሰፋ
መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም
0 Comments