ፈረንሳይ ከቤት ውጪ የሚገኝን ሰው በገንዘብ መቅጣት ጀመረች


ኤፍል ማማ

ፈረንሳይ ሁሉም ዜጎቿ ከቤት እንዳይወጡ ያስተላለፈችውን ጥብቅ ትዕዛዝ መተግበር ከጀመረች ሁለተኛ ቀኗን ይዛለች።
ሕጉን ተላልፈው የሚገኙ ሰዎች የገንዘብ ቅጣት ይጠብቃቸዋል።
ሌ ሞንድ የተሰኘው የፈረንደሳይ ጋዜጣ እንደዘገበው፤ ሕጉን የሚተላለፉ ሰዎች መቀጮ ከዛሬ ጀምሮ ከ38 ዩሮ ወደ 135 ዩሮ ከፍ ተደርጓል።
ያለ አጥጋቢ ምክንያት በፓሪስ ጎዳናዎች ላይ ቢገኙ 138 ዩሮ እንዲቀጡ ይደረጋል።

Post a Comment

0 Comments