በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ ደረሰ


አንድ የ44 ዓመት ጃፓናዊ ዜጋ፣ 1 የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና 1 የ39 ዓመት ኦስትሪያዊ ዜጋ በተዳረገላቸው የህክምና ክትትል እና የላብራቶሪ ምርመራ ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 9 አድጓል።
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ከነበሩት ውስጥ አራቱ የህመም ምልክቶችን ማሳየት ያቆሙና በደህና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ከትናንት በስቲያ ማሳወቁ ይታወሳል።
ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

Post a Comment

0 Comments