ድንቅ ነው | ሙስሊሙ ምሁር ቁርዓንን ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ወረወሩት

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ይህን በማየታቸው የታደሉትና ለሙስሊም ተማሪዎቻቸውም ትዝብታቸውን ለማካፈል የደፈሩት ኢራቃዊው ሽህ አሕመድ አባንጂ፤ከእስልምና ገና አልወጣሁም፤ ነገር ግን ቁርአንን አልቀበለውም ትርኪምርኪ ነውበማለት ተናግረዋል።

ካደረጓቸው አስደናቂ ምልከታዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

ቁርዓን ከአላህ የተገኘ መጽሐፍ ነው ስንል ይህ ለአላህ ትልቅ ስድብ ነው። ቅዱሱን አምላክ ከእንደዚህ ዓይነት ደደብ ነገር ጋር ማያያዝ የለብንም፤ ለአምላክ ትልቅ ስድብ ነው።

ቁርዓን የአምላክ ሳይሆን የሰው ልጅ ቃል ነው። አምላክ እንዲህ ያለ ዝብርቅርቅ ነገር አይናገርም፤

ቁርዓን በቋንቋውም ሆነ በሳይንሱ ዝብርቅርቅ ነው።

አሁን እናንተ እኔንአላህን ተሳድቧልብላችሁ ትወቅሱኝ ይሆናል፤ ነገር ግን ማወቅ ያለባችሁ አላህን የምትሰድቡትቁርአን ከአላህ ነውየምትሉቱ ሁሉ ናቸሁ።

ጂብሪልየተሰኘው መልአክ መሆኑን መሐመድ ያመጣው ምንም ማስረጃ የለውም። መሐመድ ከጂብሪል ጋር ተገናኝቶ አያውቅም ከአምላክ መምጣቱን ጠይቆ አላረጋገጠም ስለዚህ እንዴት ሊታመን ይችላል?

የቁርዓን ቋንቋ (ዓረብኛዝብርቅርቁ የወጣ ቋንቋ ነው፤ አምላክ እንዲህ ባለ ዝብርቅርቅ ቋንቋ በጭራሽ አያናግረንም።

ደሞ እኮ ሙስሊሞች በድንቅ ዓረብኛ ነው የተጻፈው ይላሉ፤ ውሸት ነው፤ የቁርአን ዓረብኛ ድሃ እና ደካማ ነው።

አልራህማንየተሰኘውን የቁርዓን ምዕራፍ ስናነብ ዓረብኛው በጣም ደካማና አስቂኝ ሆኖ እናገኘዋለን፤

አላህ ቁርዓንን ከፈጠረ በኋላ የሰውን ልጅ ፈጥሯልይለናል። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላልእስኪ አስቡት፤ የሰው ልጅ ገና ሳይፈጠር ለማን ሊሰብክ ነው አላህ ቁርዓንን አስቀድሞ የፈጠረውይህ እኮ ድድብና ነው!

ቅደም ተከተሉ መሆን የነበረበት ሰውን ከፈጠረ በኋላ ቁርዓንን ፈጠረ፤ ግን በተገላቢጦሽ ቁርአንን አስቀድሞ

ፈጠር፤ ታዲያ ይህ ደደብ የሆነ ዓረብኛ ቋንቋ አይደለምን?

ትንሹም ትልቁም ዛፍ ለአላህ ይሰግዳሉ?" ይህ ምን ማለት ነውዓለማቱን ሁሉ ለፈጠረ አምላክ የዛፎቹ ስግደት ያስፈልገዋልንለምን ዛፎች ብቻዛፎች ምን የተለየ ነገር ቢኖራቸው ነው?

በእውነት ቁርዓን የቅዠታሞች ተረት ተረት ነው። ቁርዓንእርሱይልናእርሱማን እንደሆነ ግን አይገልጽምአያሳውቅም።

በቁር የዓረብኛው ቋንቋ ሰዋሰው በጣም ደካማ ነው፤ ሁሉም ነገር የስንፍና ፈጠራ ነው። ቁርአንምስራቆችይላል፤ ስንት ምስራቆች ነው ያሉትአምስትአስርምስራቅ አንድ ብቻ አይደለምንለምንድን ነው በብዙ ቁጥር የሚጠራውቁርዓን በሰው ልጅ ታሪክ ከመቼውም ጊዜ በከፋ ደደብ የሆነ መጽሐፍ ነው። ለዚህም እኮ ነው፤ቁርዓን ከአላህ የተገኘ መጽሐፍ ነውካልን ይህ ለአላህ በጣም ትልቅ ስድብ የሚሆነው። አላህ እንዲህ ባለ ዝብርቅርቅና ቆሻሻ ቋንቋ አያናግረንም። በቁርዓን ያለው ሳይንስማ በጣም ቀልድና አሳዛኝ ነው።

አላህ የምድርና ሰማይ ብርሃን ነውይልና ማብራሪያ ለመስጠት ሲሞክር ግን ሁሉም ነገር ዝብርቅርቁ ይወጣል፤ ስለዚህ ምን ለማለት እንደፈለገ ማንም ሊገባው አይችልም። በእውነት የቁርዓን ቋንቋ በጣም አሰቃቂ ነው።

ሸሁ በመጨረሻ፤ታዲያ ምንድን ነው ይሄ?” ብለው በሚጠይቁበት ወቅት፤ በአዳራሹ ውስጥ ያሉት ሙስሊሞች በመገረም ሲሳሳቁ ይሰሙ ነበር።

 


Post a Comment

0 Comments