ለሱሪ ለባሽ ሴቶች‼️



አንድ በከተማችን አዲስ አበባ ባለ አንድ ደብር ተጠግተው አረጋዊ አባት ያዬሁትን ለህዝብ ንገሩልኝ(ድምፅ ሁኑኝ)ሲሉ የተናገሩት መልዕክት እንዴሚከተለው ነው።

👉እኝህ አረጋዊ አባት ሶስት ቀን በተከታታይ ያዬሁትን ራዕይ/ህልም ሲሆን፣ ከሰማይ ሁለት መላዕክት እየተነጋገሩ ይወርዳሉ። የሚነጋገሩትም ፡- አንደኛው መልአክ ሱሪ የለበሱ ሴቶችን በሙሉ በላቸው እንዳትምራቸው ከውስጥ ታይት የለበሱትን ሁሉ እንዳትተው ይለዋል። ሁለተኛውም አልተዋቸውም ሲጀመር የሚቀሩትን ምልክት አድርገንባቸዋል ይለዋል። 

ይህን እየተባባሉ ከሰማይ ወደ ከተማው ሲወርዱ አየሁ። ነገሩ በተመሳሳይ መልኩ ለሶስት ቀን ሲደጋገም ለልጆቸ ነገርኩ የሚሰማኝ ግን አላገኘሁም። እባካችሁ ሰምተው ልባቸው የሚመለስ ሊኖሩ ስለሚችሉ ድምፅ ሁኑኝ ለህዝብ አድርሱልኝ ሲሉ ተናግረዋል።

የእግዚአብሔር ቃል እንዲ ይለናል ፦

🌿 "ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።"
— ዘዳግም 22፥5

🌿 "አለባበስህ  በጥንቃቄ ይሁን"  ( ሃይ.አበው ዘሠለስቱ ምዕት 21፥12)  

🌿ወዓዲ ተዐቀብ  ከመ አትትዐረቅ  እምልብስከ ቅድመ መኑሂ ፤በማንም  በማም ፊት  ራቁትህን  ከመሆን ተከልከል ( ሃይ.አበው  ዘሠለስቱ ምዕት  20፥12)

👉ስለሆነም መልእክቱን ለሌሎች በማጋራት መንፈሳዊ ግዴታወን ይወጡ። የሚሰማ ይስማ የማይሰማ አይስማ!

Post a Comment

0 Comments