✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አዲሱ 'አጋንንታዊ ስለሆነው የኮሮና ወረርሽኝ' በክትባቶች አምራቹ ወንጀለኛ ኩባንያ፤ 'ሞደርና'እና በአሜሪካ መንግስት መካከል ሚስጥራዊ ስምምነት መኖሩን እ.አ.አ በ 2015 ዓ.ም ላይ የወጣው መረጃ ይጠቁማል። የሚገርም ነው፤ በዚሁ ዓመት ነበር በወረርሽኙ ሳቢያ በጣም ጠቃሚ መድኃኒት እንደሆነ የሚነገርለትና 'አይቨርሜስቲን'/Ivermectin የተሰኘው የፀረ-ተባይ መድሃኒት የኖቤል የሕክምና ሽልማትን ያገኘው። አረመኔዎቹ ሉሲፈራውያን በዓለማችን ነዋሪዎች ላይ ይህን ያህል ርቀት ሄደው ነው ለመዝመት የደፈሩት!
የመርዛማው የኮቪድ ክትባት አምራቾቹ የሞደርና/ Moderna እና አስትራዜኒካ/AstraZeneca ኩባንያዎች ዋናሥራ አስኪያጆች ስለኮቪድ ክትባቶች አስደንጋጭ ሚስጥሮችን ገለጹ።
ማስታወሻ፤ ሞደርና በተለይ የአፍሪካን ሴቶች መኻን የሚያደርገውን በአፍሪካ አንጋፋ የሆነውን ፋብሪካውን በኬኒያ ለመሥራት ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተስማምቷል። ዓላማቸው የአፍሪካ ሴቶች እንዳይወልዱ ማድረግና የአፍሪቃውያንን ነዋሪዎች ቁጥር መቀነስ ነው። እንደ ዕቅዳቸው ከሆነ በመላዋ አፍሪካ ምናልባት ከ ሃምሳ ሚሊየን የማይበልጡ ሰዎች ብቻ እንዲኖሩባት ማድረግ ነው። አረመኔው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊና ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ እራሳቸውን ለሉሲፈራውያኑ ሸጠዋል።
አፍሪካን ግን ያልታወቀ ክትባት ማዕከል ሊያደርጓት በመሥራት ላይ ናቸው። Moderna የተሰኘው ወንጀለኛ የመድኃኒት አምራች ተቋም በ666ቷ መናኸሪያ በኬኒያ ግዙፍ የክትባት ፋብሪካ ለመክፈት ወስነዋል።
0 Comments