✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በካናዳዋ ጠቅላይ ግዛት አልበርታ፣ ካልገሪ ከተማ ትምህርት ቤት ውጭ ለተማሪዎች መጽሐፍ ቅዱስን ሲሰጧቸው አንዳንዶቹ መጽሐፍ ቅዱስን ለማቃጠል ወሰኑ።
❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፥፲፯]❖❖❖
“ኢየሱስም መልሶ። የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ፥ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ወደዚህ ወደ እኔ አምጡት አለ።”
❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፩፥፳፩]❖❖❖
"...እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።”
0 Comments