ከትናንትና ወዲያ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 'አራምኮ' የተሰኘው ወንጀለኛ የሳውዲ ዘይት አምራች ተቋም ስፖንሰር ባደረገው የፍሎሪዳ ጎልፍ ስፖርት ጨዋታ ላይ በተገኙበት ወቅት ሳውዲ ዓረቢያን እንደሚወዷት ተናግረው ነበር። ትራምፕ፤ 'የሳዑዲ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ እና አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሳልማን ጓደኞቻቸው ናቸው' ብለዋል።
በቃ ሁሉም አንድ ናቸው!
--- ኤፌሶን ፮:፲፪
0 Comments