በፈረንሳይ ያሉ የካቶሊክ ቄሶች የወሲብ ወንጀለኛን ሁኔታ ለመግለጥ የQR ኮድ (666) እንዲለብሱ ተገደዱ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

እግዚኦ፤ ውርደት! እንግዲህ “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”ማለት እንዲህ ነው። ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ግብረ-ሰዶማውያን፣ ሕፃናት ደፋሪዎች፣ ፕሮቴስታንቶችና ሌሎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋብቻ ወደማይፈቀድባት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሰርገው በመግባት ብዙ አቅለሽላሽ ድርጊቶችን እንዲፈጽሙ ተደረጉ፣ ዓለም 'ጉድ!' አለች፣ አሁን የአውሬውን ኮድ እንዲለብሱ ተገደዱ።

Post a Comment

0 Comments