✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በጣሊያን የከብቶች "ሚስጥራዊ" ሞትና በአሳዛኝ መልክ በሕክምና-የተከሰተ አስፈሪና ወንጀለኛ ሁኔታ። በጣሊያን ፒዬድሞንት "ሚስጥራዊ" በሆነ መልክ እንስሶች እየሞቱ ነው።
ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ?
የእንስሳት ሐኪሙ ወደ ውስጥ ገብቶ ሁሉንም እንስሳት "የዘመኑን በሽታ (ኮሮና)" ክትባት ከሰጣቸው በኋላ ሁሉም ሞቱ።
በምግብ በኩል ያን የ666 መርዝ ሊከትቡን ስላቀዱ ነው እነዚህን ምስኪን እንስ ሳት እየገደሏቸው ያሉት። አረመኔዎች! ይህች ዓለማችን ምን አይነት ክፉና ጨካኝ ዓለም ሆነች፤ ጃል!?
0 Comments