ከኮቪድ ክትባት ይልቅ በጨው ውሃ እስከ 8,600 የሚደርሱ አረጋውያን በሽተኞችን የወጋችው ድንቅ የፀረ-ክትባት ነርስ ከጀርመን ፍርድ ቤት ነፃ ወጣች።
ከኮቪድ-19 ክትባት ይልቅ እስከ 8,600 የሚደርሱ አረጋውያንን የጨው መፍትሄ የከተተችው ፀረ-ቫክስዘር ነርስ ከፍርድ ቤት ነፃ ሆናለች።
የ፴፱/39 ዓመቷ የቀይ መስቀል ነርስ አንትዬ በጀርመን በሚገኝ የክትባት ማእከል በሺዎች የሚቆጠሩ አረጋውያን በሽተኞችን የምትከትባቸው በባዮኤንቴክ-ፋይዘር ክትባት እንደሆነ በማሳወቅ ነገር ግን የከተበቻቸው በጨው ውሃ ክትባት መሆኑን ለተከሰሰችበት ፍርድ ቤት አሳውቃለች።
ነርስ አንትዬ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በተመለከተ ያላትን ተጠራጣሪ አመለካከቷን በማህበራዊ ሚዲያ መል ዕክቶቿ በግልፅ ስታሳይ ነበር።
ነርስ አንትዬ በ፲፭/15 ሆን ተብሎ በሚደረግ ጥቃት ክሶች ተከሳ ነበር። አሁን ግን ሁሉም ክሶች ውድቅ ሆነውላት ነፃ ወጥታለች።
እግዚአብሔር ይስጥልን የእኔ እኅት! መልአክ የሆነች ሴት ናት። እንዲህ ነው መባረክ ማለት፤ ይህ ነው ጀግነነት፤ ይህች ነር
ከኮቪድ ክትባት ይልቅ በጨው ውሃ እስከ 8,600 የሚደርሱ አረጋውያን በሽተኞችን የወጋችው ድንቅ የፀረ-ክትባት ነርስ ከጀርመን ፍርድ ቤት ነፃ ወጣች።
ከኮቪድ-19 ክትባት ይልቅ እስከ 8,600 የሚደርሱ አረጋውያንን የጨው መፍትሄ የከተተችው ፀረ-ቫክስዘር ነርስ ከፍርድ ቤት ነፃ ሆናለች።
የ፴፱/39 ዓመቷ የቀይ መስቀል ነርስ አንትዬ በጀርመን በሚገኝ የክትባት ማእከል በሺዎች የሚቆጠሩ አረጋውያን በሽተኞችን የምትከትባቸው በባዮኤንቴክ-ፋይዘር ክትባት እንደሆነ በማሳወቅ ነገር ግን የከተበቻቸው በጨው ውሃ ክትባት መሆኑን ለተከሰሰችበት ፍርድ ቤት አሳውቃለች።
ነርስ አንትዬ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በተመለከተ ያላትን ተጠራጣሪ አመለካከቷን በማህበራዊ ሚዲያ መል ዕክቶቿ በግልፅ ስታሳይ ነበር።
ነርስ አንትዬ በ፲፭/15 ሆን ተብሎ በሚደረግ ጥቃት ክሶች ተከሳ ነበር። አሁን ግን ሁሉም ክሶች ውድቅ ሆነውላት ነፃ ወጥታለች።
እግዚአብሔር ይስጥልን የእኔ እኅት! መልአክ የሆነች ሴት ናት። እንዲህ ነው መባረክ ማለት፤ ይህ ነው ጀግነነት፤ ይህች ነርስ እንዴት ልቤን በደስታ እንዳሞቀችው። በጣም ድንቅ ሴት ናት! በእዚህች ዓለም ላይ ትልቅ ሽልማት ካልተሰጣት በመጨረሻይቱ ዓለም ብዙ ምንዳ ታገኛለች።
በተቃራኒው እነ ዶ/ር ዘበነ ለማ ስንቱን ወገን 'ተከተብ' እያሉ አታለሉት! በቅርቡ ያረፉት እነ ብፁዕ (ዶ/ር) አቡነ አረጋዊ የእነ ዶ/ር ዘበነ ስህተተኛ የክትባት ቅስቀሳ ሰለባ ስለሆኑ ነው የሚል ጥርጣሬ ዛሬም አለኝ። ኢትዮጵያውያን ለኮቪድ ስጋት ማሳየትና መከተብም እንደሌለባቸው ገና ወረርሽኙ ሲመጣ ሳሳውቅ ነበር።
0 Comments