✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ቀጣይዋ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ትሆናለች የምላት ወ/ሮ ካማላ 'ኤልዛቤል' ሃሪስ፤ “በዓለም ላይ የሕዝብ ቁጥር ስንቀንስ ብዙ ልጆቻችን ንጹህ አየር መተንፈስ እና ንጹህ ውሃ መጠጣት ይችላሉ።”
እቅዳቸውን እየነገሩን ነው ያሉት። ይህቺ ሴትዮ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ የተመረጡት ወደ አፍሪካ እየተመላለሱ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳን ቅስቀሳ ለማድረግ እና የሰዶምን አጀንዳ ለማስፈጸም ነው።
ያሳዝናል፤ ምክትል ፕሬዚደንት ካማላ ሃሪስ ላይ የሆነ ችግር እንዳለ ዓይኗ ላይ ይታያል። ያንን ነጩ ቤት ውስጥ የተገኘውን ነገር ታጨስ ይሆን?
0 Comments