✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ዘፋኟ ለ'ቃለ መጠይቅ' መፅሔት ስትነሳ እና ስታሳይ በመነኩሲት የራስ መጎናጸፊያ ውስጥ እንዲህ ጡቷን በመያዝ ነው።
እ.አ.አ እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ ሳዑዲው ሐሰን መሐመድ አብዱል ላፍ ጀሚኤል ጋር ትዳር የመሰረተችው ሪሃና አሁን ሕጻኗን አይሻን ( መሐመድ በስድስት ዓመቷ ነው ያገባት) ወይም አስራ አንዱን/11 የሐሰተኛው ነቢይ መሐመድ ሚስቶችን በዚህ መልክ መሳል ትችላለች። አታደርገውም እንጂ! ወደ ሲዖል እስኪወርዱ ድረስ በዚህች ምድር ላይ አንዱ ጋኔን በሌላው ጋኔን ላይ በጭራሽ አይሳለቅም። እያየነው ነው!
የሪሃና የአሁን ባለቤቷ ራኪም አቴላስተን ማየርስ aka A$AP ሮኪ በጥቅምት 3 ቀን 1988 ተወለደ። ጥንዶቹ አሁን ሁለት ወጣት ወንዶች ልጆችን ይጋራሉ።
መጠሪያ ስሙ፤ 'ራኪም' መጀመሪያ በ 1986 ከእስልምና ብሔር/ Nation of Islam ጋር ተዋወቀ። በኋላም 'የአማልክት እና የምድር ብሔር'/The Nation of gods and earths' (አምስት/5 ፐርሰንት ኔሽን በመባልም ይታወቃል)ተቀላቀለ እና 'ራኪም አላህ' የሚለውን የዓረብኛ ስም ተቀበለ።
ሌላዋ አሜሪካዊት ዘፋኝ ጃኔት ጃክሰን፣ የታዋቂው የሙዚቃ አርቲስት ማይክል ጃክሰን ታናሽ እህትም ነፍሷን ለሉሲፈር ሸጣ እና ከሙስሊም ኳታርዊ ቢሊየነር ነጋዴ ዊሳም አል ማና ጋር ባደረገችው የአምስት አመት ጋብቻ ሀብት አፍርታለች።
ጠማማው መንገድ ሁል ጊዜ ወደ አጋንንት እስላም ይወስዳል።
👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው።
0 Comments