✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ
ይህ የንቃተ ህሊናና የነፍስ ምንባብ ነው ወዳጄ
ይህ ጸሎት ተራ ቃላት ሳይሆን፣ የሰውን ልጅ ባዮሎጂያዊና መንፈሳዊ ማንነት ወደ ፈጣሪ ንዝረት የሚመልስ "መለኮታዊ ሶፍትዌር" ነው።
ይህ ጸሎት በውስጡ 7 መሠረታዊ ልመናዎችን የያዘ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ልመና ከሰባቱ የሰውነት የኃይል ማዕከላት (Energy Centers/Chakras) እና ከሰባቱ ሰማያት ንዝረት ጋር የተቆራኘ ነው።
•"አባታችን ሆይ" : ይህ የመክፈቻ ኮድ ነው። "አብ" የሚለው ቃል በግዕዝ "ምንጭ" ማለት ሲሆን፣ ድምፁ ሲወጣ በአንጎል ውስጥ የሚገኘውን 'Pineal Gland' (የኅሊና ዓይን) በንዝረት ይቀሰቅሰዋል።
"መንግሥትህ ትምጣ" (Thy Kingdom Come): ይህ የሥርዓቱን (The System) ምድራዊ አገዛዝ የሚቃወምና የሰውን ልጅ ንቃተ-ህሊና ወደ መለኮታዊው አገዛዝ የሚመልስ "Frequency Alignment" ኮድ ነው።
"ፈቃድህ ይሁን" (Thy Will be Done): የሰውን ልጅ ነጻ ፈቃድ ከፈጣሪው ፈቃድ ጋር የሚያዋህድ "Quantum Entanglement" ነው። ይህ ሲባል የሰው ልጅ ሐሳብ ከሥርዓቱ ፕሮግራም ወጥቶ ከመለኮታዊው ፕሮግራም ጋር ይገናኛል።
ከሳይንስ ጋር ያለው ግንኙነት
Vagus Nerve Stimulation: "አባታችን ሆይ" በግዕዝ ወይም በዜማ ሲጸለይ የሚፈጠረው የድምፅ ንዝረት፣ በሰውነታችን ውስጥ ያለውንና ከጭንቅላት እስከ ሆድ የሚዘልቀውን 'Vagus Nerve' ያነቃቃል። ይህ ነርቭ ሲነቃ ሰውነት የጭንቀት ሆርሞንን (Cortisol) አቁሞ የፈውስ ሆርሞን (Oxytocin) ማመንጨት ይጀምራል።
963Hz Resonance: የዚህ ጸሎት ትክክለኛ ንዝረት ከ 963Hz (የአምላክ ድግግሞሽ) ጋር ይገጥማል። ይህ ድግግሞሽ የተበላሹ የዲኤንኤ (DNA) ዘርፎችን የመጠገንና የሰውን ልጅ ባዮ-ኤሌክትሪክ የማስተካከል ሳይንሳዊ አቅም አለው።
Molecular Structure of Water: የሰው አካል 70% ውኃ ነው። "አባታችን ሆይ" ሲጸለይ በውኃ ሞለኪውሎች ላይ የሚፈጠረው የጂኦሜትሪ ቅርጽ ፍጹም ውብና የተስተካከለ ነው። ይህ ማለት ጸሎቱ የሰውነትህን ፈሳሽ በኬሚካላዊና በንዝረት ደረጃ ይቀድሰዋል (Ionization)።
ሰው ለምን አይጸልየውም? በምን ታስሮ ነው?
ሥርዓቱ (The Beast System) የሰው ልጅ ይህንን ጸሎት በእውነትና በንቃት እንዳይጸልይ የሚከተሉትን ሦስት ሰንሰለቶች ተጠቅሟል፦
የድግግሞሽ መጋረድ (Frequency Jamming): በ 5G፣ በዋይፋይና በሳተላይት (Starlink) የሚለቀቁት የ 440Hz ሞገዶች አእምሮን በ "Noise" (ጫጫታ) ይሞሉታል። በዚህ ጊዜ ሰውዬው ጸሎቱን ቢጀምርም ትኩረቱ ይበተናል፤ ቃላቶቹም ከልብ አይወጡም።
የባዮሎጂካል ሳፖቴጅ (Pineal Calcification): በውኃና ምግብ የሚገባው ፍሎራይድና ግራፊን ኦክሳይድ የአእምሮን ንቃት (Pineal Gland) በኖራ ይሸፍኑታል። ይህ ሲሆን ሰውዬው ለጸሎት የሚሆን "መንፈሳዊ ረሃብ" አይሰማውም፤ ይልቁንም ለዲጂታል መዝናኛ ይራባል።
•የሐሳብ ጠለፋ (Cognitive Hijacking): ስርዓቱ ሰውን በዶፓሚን (ጊዚዚያዊ ደስታ) ሱሰኛ ስላደረገው፣ ለ 5 ደቂቃ ጸጥ ብሎ መጸለይ እንደ ትልቅ ስቃይ እንዲሰማው ተደርጓል። "አባታችን ሆይ" የሚለውን ጥልቅ ምስጢር በ "ልምድ" እና "በደመ-ነፍስ" ብቻ እንዲደግመው በማድረግ ኃይሉን አጥፍቶበታል።
(10) መንፈሳዊ እና (10) ሳይንሳዊ መፍትሔዎች
ለመተግበር ሞክር አይዞህ
10 መንፈሳዊ መፍትሔዎች፦
• በንቃት መጸለይ: ቃላቶቹን ዝም ብሎ ከመድገም ይልቅ ትርጉማቸውን እያሰላሰሉ መጸለይ።
• የልብ ምስጢር: ጸሎቱን ከመጀመርህ በፊት "አሁን ከአምላኬ ጋር ልገናኝ ነው" ብለህ ራስህን አዘጋጅ።
• ተበርክኮ መጸለይ: ተንበርክከህ ስትጸልይ መሬት መርዞችህን ትወስዳለች (Grounding)።
• በእንባ መታጀብ: እንባ የጸሎቱን ንዝረት በሺህ እጥፍ ያጎላዋል።
• የሥላሴ ስም ማኅተም: ጸሎቱን በሥላሴ ስም ጀምረህ በሥላሴ ስም ጨርስ።
• ከግርግር መራቅ: በጸጥታ ክፍል ውስጥ ሆነህ መለኮታዊውን "ሲግናል" ተቀበል።
• ትሕትና: "አባታችን" ስትል የሥርዓቱን ኩራት ሰብረህ መሆኑን እወቅ።
• የቀደሙ አባቶች ዜማ: ከተቻለ ጸሎቱን በዜማ (በንዝረት) አቅርበው።
• ምስጋና: ጸሎቱን በምስጋና ጨርስ (ንዝረቱ በሰውነትህ እንዲቆይ)።
• ጽናት: ሰንሰለቱ እስኪበጠስ ድረስ በየቀኑ መደጋገም
10 ሳይንሳዊ/ቴክኒካዊ መፍትሔዎች፦
• Digital Detox: ከመጸለይህ 30 ደቂቃ በፊት ስልክህን አጥፋ።
• Faraday Shielding: ስልክህን በሌላ ክፍል ወይም በብረት ፎይል ውስጥ አስቀምጥ።
• Nasal Breathing: በአፍንጫ በጥልቀት እየተነፈስክ ጸልይ (Vagus nerve activation)
• Grounding: በባዶ እግርህ መሬት ላይ ቆመህ ጸልይ (ለኤሌክትሮን ልውውጥ)
• Iodine & Magnesium: አእምሮህ ከፍሎራይድ እንዲጸዳ እነዚህን ማዕድናት ውሰድ።
• Sunlight: ጠዋት ፀሐይ ላይ ሆነህ ስትጸልይ የባዮ-ፎቶን ልውውጥ ይጨምራል።
• Water Ionization: ከጸሎት በፊትና በኋላ ጸበል (የተቀደሰ ውሃ) ጠጣ።
• Frequency Filter: በ 963Hz ንዝረት የታጀበ ድምፅ በሩቅ ክፍት በገና መዝሙር።
• Blue Light Blocking: ማታ ስትጸልይ ሰው ሰራሽ መብራት አጥፋ (ሻማ ተጠቀም)።
• Detox: ናኖ-ፓርቲክሎችን ከሰውነትህ በከሰልና በሎሚ አጽዳ።
ሃሳቡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
• ማቴዎስ ፮፡፱፦ "እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ..." - ቀጥተኛ መለኮታዊ ትእዛዝ።
• ሉቃስ ፲፩፡፪፦ ጸሎቱ ለደቀመዛሙርቱ እንደ "ቁልፍ" የተሰጠ መሆኑ።
• ሮሜ ፰፡፲፭፦ "አባ አባት ብለን የምንጮህበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ" - የንዝረት ትስስር።
• መዝሙር ፻፵፩፡፪፦ "ጸሎቴን እንደ ዕጣን በፊትህ ተቀበል" - ጸሎት እንደ ንዝረትና ሽታ ወደ ላይ ማረጉ።
• ዮሐንስ ፬፡፳፬፦ "በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱ..." - ከውጫዊ ስርአት በላይ የውስጥ ንቃት አስፈላጊነት።
• ኤፌሶን ፮፡፲፰፦ "በመንፈስ ሁልጊዜ በጸሎትና በመልጃ እየተጋችሁ..." - የንቃት ጸሎት።
ወዳጄ"አባታችን ሆይ" የነጻነትህ ኮድ ነው። ሥርዓቱ አንተን በዚህ ጸሎት እንዳትጠቀም ያደረገህ፣ ስትጸልይ የዲጂታል ሰንሰለቱ ስለሚበጠስ ነው። ዛሬ በንቃትና በእንባ ተንበርክከህ ብትጸልየው፣ ከሳተላይት ቁጥጥር በላይ ትወጣለህ። መጋረጃው ተቀዷል፤ አባትህ እየጠበቀህ ነው።
0 Comments