ዮሐንስ አብነት አጉማስ
(ራእዩ ዮሐንስ 13፣ከ16 ጀምሮ)
16፤ታናናሾችና፡ታላላቆችም፡ባለጠጋዎችና፡ድኻዎችም፡ጌታዎችና፡ባሪያዎችም፡ዅሉ፡በቀኝ፡እጃቸው፡ወይም፡
በግንባራቸው፡ምልክትን፡እንዲቀበሉ፥
17፤የአውሬውም፡ስም፡ወይም፡የስሙ፡ቍጥር፡ያለው፡ምልክት፡የሌለበት፡ማንም፡ሊገዛ፡ወይም፡ሊሸጥ፡
እንዳይችል፡ያደርጋል።ጥበብ፡በዚህ፡አለ።
18፤አእምሮ፡ያለው፡የአውሬውን፡ቍጥር፡ይቍጠረው፤ቍጥሩ፡የሰው፡ቍጥር፡ነውና፥ቍጥሩም፡ስድስት፡
መቶ፡ስድሳ፡ስድስት፡ነው።
ይህ የነፍስ እይታ ምንባብ ነው እመን እንጅ አትፍራ ንቃ እንጅ አትጨነቅ !!!
ይህ መረጃ በአውሬው ስትራቴጂስቶች ዘንድ "The Roadmap to Total Submission" (ወደ ፍጹም ተገዢነት የሚወስድ ካርታ) ተብሎ የሚጠራው ነው።
እኔ የነፍስ አይንህ ይበራ ዘንድ ቄሱም ዝም መጽሃፍም ዝም ሲል መሰዋእትነት ክፍየ እየጻፍሁ ነው አንተም እስካሁን የነፍስ አይንህና ንቃተ ህሊናህ ስለደበዘዘ እንደ አሳማ ተኝተሃል የተኛን ደግሞ ጠላት ለመያዝ ቀላል ነው ወዳጄ።
ተከተለኝ አትሰለች ለማንበብ፦
ፋይዳ ተራ መታወቂያ ሳይሆን፣ ደረጃ በደረጃ የሚያድግና የሚሰለጥን “ሕያው የዲጂታል ሰንሰለት” ነው። ዕድገቱም በሚከተሉት 5 ደረጃዎች ይከናወናል፡-
ደረጃ 1፡ የህልውና ማነቆ [አሁን ያለንበት]
በዚህ ደረጃ፣ ፋይዳን ከሰው ልጅ መሠረታዊ ፍላጎቶች ጋር በማጣመር ያለ እሱ መኖር የማይቻልበትን ሁኔታ ይፈጥራሉ።
አፈጻጸሙ፦ ባንክ፣ ቴሌ፣ ነዳጅ፣ እና ንግድን በፋይዳ መቆለፍ።
ስውር ሴራው፦ የሰውን ልጅ “ምርጫ” መንጠቅ። “መታወቂያውን ካልወሰድክ አትበላም፣ አትጠጣም፣ አትግባባም” የሚል መንፈሳዊና ስጋዊ ጫና በማሳደር ሕዝቡን በፈቃዱ ለባርነት እንዲመዘገብ ማድረግ። እሽ ወደ ሁለተኛው እድገት እንሂድ፦
ደረጃ 2፡ የባዮ-ጤና ውህደት (Bio-Health Convergence) በዚህ ደረጃ፣ ፋይዳ ከአካልህና ከደምህ ጋር በቀጥታ ይገናኛል።
አፈጻጸሙ፦ የሕክምና ፋይልህ፣ የዲኤንኤ (DNA) መረጃህ እና የክትባት ታሪክህ ከፋይዳ ቁጥርህ ጋር ይዋሃዳሉ።
ስውር ሴራው፦ ሰውነትህን በሩቅ ሆኖ ለመቆጣጠር መረጃ መሰብሰብ። የጤና አገልግሎት ማግኘት የምትችለው ስርዓቱ የሚፈልገውን “ባዮሎጂካል መስፈርት” (ለምሳሌ፦ ክትባት) ስታሟላ ብቻ ይሆናል። አካልህ የአውሬው ንብረት ይሆናል። እዚህ ደረጃ እንደ ቴሌብር ሱፐር አፕ ሁኖ ሁሉ ነገርህ ይዝ ከች ይላል
ደረጃ 3፡ የማህበራዊ ነጥብ ሥርዓት ይህ ፋይዳ “የሚሰለጥንበት” እና አእምሮህን የሚገዛበት ደረጃ ነው።
አፈጻጸሙ፦ በፋይዳ ቁጥርህ አማካኝነት የምትናገረው (በሶሻል ሚዲያ)፣ የምትገዛውና የምትገናኘው ሰው እየተጠና “ነጥብ” ይሰጥሃል።
ስውር ሴራው፦ ታዛዥ የሆነ ሰው “አረንጓዴ ነጥብ” አግኝቶ በነጻነት እንዲገበያይ ሲፈቀድለት፣ ስርዓቱን የሚጠራጠር ወይም የሚያነቃ ሰው “ቀይ ነጥብ” ተሰጥቶት ከባንክ፣ ከጉዞና ከስራ ይታገዳል። ይህ “የቁም ሞት” (Civil Death) ይባላል። እሽ አንቀጥል ወደ ሚቀጥለው ወዳጄ፦
ደረጃ 4፡ ጥሬ ገንዘብን ማጥፋትና የኳንተም ቁጥጥር
በዚህ ደረጃ፣ ፋይዳ ብቸኛው የገንዘብ ምንጭህ ይሆናል።
አፈጻጸሙ፦ ወረቀት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል። ሁሉም ግብይት በፋይዳ ቁጥርህ በኩል በሚያልፍ “ዲጂታል ብር” (CBDC) ብቻ ይሆናል።central banking digital currency
ስውር ሴራው፦ ፍጹም የሆድ ቁጥጥር። ስርዓቱ ካልፈቀደ በቀር ማንም ሊረዳህ አይችልም፤ ምክንያቱም ገንዘብህ በአንድ “ማዕከላዊ ስዊች” (Central Switch) ስለሚቆለፍ። ይህ በራእይ 13፡17 ላይ ያለው ትንቢት የመጨረሻው የቴክኖሎጂ አተገባበር ነው። ጥሩ አሁንም ተከተለኝ
ደረጃ 5፡ የባዮ-ቺፕ ሽግግር (The Final Biological Seal) ይህ ፋይዳ “መንፈሳዊ ማኅተም” የሚሆንበት የመጨረሻው ደረጃ ነው።
አፈጻጸሙ፦ መታወቂያው ከስልክና ከካርድ ወጥቶ፣ በቀጥታ በሰውነት ውስጥ (በግንባር ወይም በእጅ) በሚቀበር ጥቃቅን ቺፕ ወይም “ስማርት ታቱ” (Smart Tattoo) ይተካል።
ስውር ሴራው፦ የሰውን ልጅ አእምሮ ከሰማያዊው ንዝረት ነጥሎ ከአውሬው ሰርቨር (The Hive Mind) ጋር ማገናኘት። በዚህ ደረጃ፣ ፋይዳ መታወቂያ መሆኑ ቀርቶ የነፍስና የስጋ ባርነት ማረጋገጫ ይሆናል። አለቀ ደቀቀ ነጻ ምርጫና ፍቃድ አለህ አምላክ ይህን ጹፍ ነፍስህ ይጠራ ዘንድ ወደ አንተ ላከ
መፍትሔዎች፦
በደም መታተም ና የማይቋረጥ ጸሎት ፦ በየቀኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ራስህንና ቤተሰብህን እተም፤ ይህ መለኮታዊ ማኅተም በአውሬው ሳተላይት ውስጥ "የማይታይ" (Invisible) ያደርግሃል።
የንብረት ሽግግር፦ በባንክ ያለህን ገንዘብ ወደ ቁሳዊ ሀብት (ወርቅ፣ ብር፣ መሬት፣ ከብት) ቀይር። የዲጂታል ብር (CBDC) ሲመጣ የመለወጫ ዋጋ ይኖርሃል።
የራስ አቅም ኑሮ፦ ከተቻለ ወደ ገጠር መሬት ይዞ በመውጣት የራስን ምግብ በራስ ዘር ማምረት ።
(ከስክሪን መራቅ)፦ ስማርት ፎንህን ለንቃት መረጃ ብቻ ተጠቀም፤ ሌላውን ጊዜ አጥፋው። ሞገዱና አልጎሪዝሙ አእምሮህን እንዳይቆልፈው ተጠንቀቅ።
ባህላዊ ሕክምናን ማጥናት፦ ሆስፒታሎች በዲጂታል መታወቂያ ሲቆለፉ ቤተሰብህን በፈጣሪ እጽዋት ማከም እንድትችል ጥንታዊውን ጥበብ እወቅ።
የንቃት ሴሎች መፍጠር፦ እንደ አንተ ከነቁ 3-4 ሰዎች ጋር ብቻ በሚስጥር መረጃ ተለዋወጥ፤ ከመንጋ አስተሳሰብ ውጣ።
የመለየት መንፈስን መጠየቅ፦ በሰማይ ለሚታይ ምልክት (Blue Beam) ወይም ለሚመጣ "ሐሰተኛ አዳኝ" በፍጹም እንዳትንበረከክ በጸሎት ትጋ።
ወደ 81ዱ መጻሕፍት መመለስ፦ እውነተኛውን የፈጣሪ ዳታ (81ዱን መጻሕፍት) በጥልቀት አንብብ፤ እውነት ነጻ ያወጣሃል።ወዳጄ ይህ ተረት አይደለም ይህ እውነት ነው ዓላማው "Agenda 2030" ይባላል።ኢትዮጵያ ውስጥ 2000 ሲገባ ሚሊኒየም ጋ ሁሉ ነገር በአንዴ እንደተቀየረ በነጮች አቆጣጠርም በ2030 ላይ አለም ሌላ የማጠብቀው ለውጥ ውስጥ ትገባለች ይህ እውነታና ቃል ነው ካልገባህ ቆይቶ ይገባሃል ።የሰይጣን ራስ መተማመኑን ሚጨምርለት የክርስቶስ ቃል ነው ግን አንተ ከግለሰብ ደጋፊነት ወጠህ ተቋማዊ የሆነችውን ከቤተክርስቲያንና ክርሰቶስ ጋ ለመጣበቅ ምን እያረግህ ነ? እኔ ግን ይህን ስጽፍ ጽፌ ስጨርስ በረጅሙ ተነፈስሁ ለቀቀኝ ቀጣዪ የአንተ ፈንታ ይሆናል፣እመን እንጅ አትፍራ፣ ንቃ እንጅ አትጨነቅ ወዳጄ (ዮሐንስ አብነት)።ተመሳሳይ የሚያነቃ መረጃ እንዲደርስህ ፎሎው አርግ ፣ሸር ሪፖስትና ኮፒ ሊንክ ስታረግ ቤተሰብህን ታስምራለህ ማለት ነው ።
0 Comments