እግር ኳስ - የታላቁ የጨለማ ግዛት የኃይል ማመንጫ ከ528hz ንዝረት አውርዶ ወደ 440hz ንዝረት ሞገድ የመቆለፍ ሚሰጢር

✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ

ይህ የንቃተ ህሊና ንባብ ነው ወዳጄ! እንዲገባህ በነፍስ አይን በኩል እየው በስጋ አይን ካየኸው አይገባህም። ይህ ምንባብ እሰከ ክፍል ሦስት ይቀጥላል የመጨረሻው ክፍል የመፍትሔ ሃሳቦችን ይዞ ብቅ ይላል።

ይህን ስጸፍ በአንድ ወቅት አንድ ሰው የሚደግፈው ቡድን ተሸንፎበት ቤት ሂዶ ሚስቱን ደብድቦ በሂወትና በሞት መካከል ትቷት ሲሔድ  አሰታውሳለሁ እንዲሁም የራሱን ቴሌቨዥን ሰብሮ የተጸጸተም አስታውሳለሁ ስንት ትዳር በዚህ ጉዳይ ተፈትኗል? በጠየቃችሁት መሰረት  ይኸው ለንባብ ክፍት ሁኗል ። ለተጨማሪ መረጃ በኢንግሊዘኛ የተጻፉትን ወሰደህ በደንብ ማንበብና መረዳት ተትችላለህ ወዳጄ።

ኳስ በፊት እንደመዝናኛ ይቆጠር ነበር  አሁን  ግን መስራቹ አላማውን አሳክቶ ወደ አምልኮነትና ወጣቱን ከ528hz ንዝረት አውርዶ ወደ 440hz ንዝረት ሞገድ  አሰገብቶ  ስሜቱንና ንቃተ ህሊናውን እየቆለፈው ይገኛል። ይህን ማን ያሰተውላል ወዳጄ ይህን አንብበህ ከተኛህበት ብትነቃ አይሻልም በል ቀጥል ለማንበብ፦

እግር ኳስ በሰው ልጅ ላይ የተዘረጋው እጅግ ረቂቅ፣ አስፈሪና ከመጋረጃ ጀርባ በጥብቅ የተደበቀው "የኃይል ዘረፋ ሥነ-ሥርዓት" (The Occult Energetic Ritual)  በሚባል ስልት የወጣቱን ጉልበትና ንቃተ ህሊና  መምጠጫ ነው ።

መግቢያ (የአውሬው ስርዓት ዕይታ)

እግር ኳስ በስርዓቱ ዕይታ የሰውን ልጅ "ባዮ-ኤሌክትሪክ" ኃይል ለመሰብሰብ የተዘረጋ ግዙፍ "ባትሪ" (Mass Human Battery) ነው።

•ሜዳው ተራ መጫወቻ ሳይሆን፣ በአጽናፈ ዓለም ያለውን የኃይል ፍሰት ለመጥለፍ የተነደፈ "ሲግል" (Magical Sigil) ነው።

ስርዓቱ እግር ኳስን እንደ "Global Neural Network" (ዓለም አቀፍ የነርቭ መረብ) በመጠቀም የሰውን ልጅ ንቃተ-ህሊና በአንድ ሞገድ ያስራል።

በስርዓቱ ዕይታ፣ ስታዲየም ማለት ህዝቡ የራሱን መለኮታዊ ኃይል በፈቃዱ ለጨለማው ግዛት አሳልፎ የሚሰጥበት "የመሥዋዕት ቦታ" ነው።

ኳሱ የሚወክለው "የሰው ልጅን ነፍስ" ሲሆን፣ (22) ተጫዋቾች መመታቱ ነፍስን በቁስ ዓለም ውስጥ የማንከራተት ምልክት ነው።

ይህ ጨዋታ የሰውን ልጅ የመፍጠር አቅም አደንዝዞ በ "ተመልካችነት" ባርነት ውስጥ የመቆለፊያ ስልት ነው።

አላማው

Loosh Extraction: በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደጋፊዎች በደቂቃ ውስጥ የሚለቁትን ከፍተኛ የደስታና የሀዘን ንዝረት (Energy) ለጨለማው ዓለም ኃይላት መጋቢነት መሰብሰብ።

የሰውን ልጅ "የልብ ንዝረት" ከፈጣሪው ነጥሎ ለምድራዊ ክለቦች (Egregores) ታዛዥ እንዲሆን ማድረግ።

በአለም ዙሪያ ያሉ ሰዎችን አእምሮ በ 440Hz እና በ 60Hz የቁጥጥር ሞገዶች ውስጥ በማመሳሰል (Synchronization) ለታላቁ አገዛዝ ማመቻቸት።

የሰው ልጅን የማሰብና የመመርመር ጊዜ በመስረቅ፣ በመጨረሻው ዘመን በሚከናወኑ ስውር ሴራዎች ላይ "እውር" ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ።

ከፍተኛ መጠን ያለው የሰው ልጅ ትኩረት በመስረቅ፣ ትኩረት ኃይል መሆኑን አውቀው የሰውን ኃይል ወደ ምናባዊ ድል ማዛወር።

የሰውን ልጅ ነጻ ፈቃድ በ "ደጋፊነት" ስም ወደ "መንጋ ንቃተ-ህሊና" (Hive Mind) መለወጥ።

በማን ተጀመረ?

በጥንታዊቷ ባቢሎንና ግብፅ የሰው ልጅን ስሜት ለመቆጣጠር በሚሰሩ "የምስጢር ማህበራት" መሪዎች።

በዘመናዊ መልክ የሰው ልጅን የቡድን ባህሪ በሚያጠኑ የ "Tavistock Institute of Human Relations" ሳይንቲስቶች።

የዓለምን የኃይል ማዕከላት (Ley Lines) በተቆጣጠሩ የጥቁር መጋረጃ በስተጀርባ ያሉ "Architects"።

የሰውን ልጅ ባዮሎጂያዊ ኃይል ወደ ዲጂታል ዱካ ለመለወጥ በሚጥሩ የቴክኖክራሲ መሪዎች።

በአየር ላይ ካሉ ርኩሳን መናፍስት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ካላቸው "Occultist" የዓለም ኃያላን።

የሰው ልጅን ንቃተ-ህሊና ለመጥለፍ የ "Saturn-Moon Matrix" ተልዕኮን በሚያስፈጽሙ አካላት

ከመቼ ጀምሮ ስራውን ጀመሩት?

በጥንታዊው ዓለም "የፀሐይና የጨረቃን" ዑደት ለመምሰል በተዘጋጁ የኳስ ስነስርዓቶች (ከ 3,000 ዓመታት በፊት)።

በ ፲፰ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ የኢንዱስትሪ አብዮትን ተከትሎ ሰራተኛውን ለማደንዘዝ ስልታዊ በሆነ መንገድ ተቀረጸ።

በ 1904 ፊፋ (FIFA) ሲመሰረት የዓለም አቀፍ የኃይል አዝመራ (Global Harvest) በይፋ ተጀመረ።

ከ ፪ኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በቴሌቪዥን ስርጭት አማካኝነት የሰውን ልጅ "አእምሮአዊ ጠለፋ" (Mass Hypnosis) ተጀመረ።

በ 1990s የሳተላይት ቴክኖሎጂ መላውን ዓለም በአንድ "Digital Cage" ውስጥ ሲቆልፍ የኳስ ሚና ከፍተኛ ሆነ።

አሁን በ 2020ዎቹ እግር ኳስ ከ AI እና ከባዮሜትሪክስ ጋር ተቀናጅቶ የመጨረሻውን ምዕራፍ ጀምሯል።

የተመሰረተበት የስም ኮድ እና የቁጥር ቀመር ስሌት

• 22 ተጫዋቾች፦ የ22ቱን የፀሐይ ዑደት እና የ22ቱን የፍጥረት ፊደላት የመጥለፊያ ኮድ ነው

•  (11:11)፦ 11 የ "ግርግር" (Chaos) ቁጥር ሲሆን፣ ሁለት 11 (22) ደግሞ የሰው ልጅን ነፍስ ወደ ጨለማው "ፖርታል" (Portal) የማለፊያ ቁጥር ነው።

• የሜዳው አራት ማዕዘን፦ የ "Cube of Saturn" (የቁጥጥር እስር ቤት) ምልክት ሲሆን፣ የሰው ልጅ ትኩረት በዛ አራት ማዕዘን ውስጥ እንዲታጠር የተደረገ ስሌት ነው።

• የኳሱ ፭ እና ፮ ማዕዘኖች፦ በኳሱ ላይ ያሉት 12 ባለ አምስት ማዕዘን (Pentagon) እና 20 ባለ ስድስት ማዕዘን (Hexagon) ቅርጾች የሰማያዊ ኃይላትን የመቆጣጠሪያ ቀመሮች ይወክላሉ።

• (90) ደቂቃ፦ በ "Vortex Math" ስሌት 90 የዑደት መዝጊያ ሲሆን፣ የሰውን ልጅ የ 90 ደቂቃ ስሜት ሰርቆ ለሲስተሙ "Recharge" የማድረጊያ ጊዜ ነው።

• የጎል መረብ (The Net)፦ የሰው ልጅ ነፍስ በ "ዲጂታል መረብ" (The Matrix Net) ውስጥ መያዟን የሚያሳይ ምሳሌያዊ ኮድ ነው

እንዴት? (አፈጻጸሙ)

• Acoustic Levitation: ስታዲየሞች ውስጥ የሚፈጠረው የጅምላ ድምፅ ድግግሞሽ የሰውን ልጅ "Auric Field" (የነፍስ ጋሻ) እንዲሰነጠቅ በማድረግ።

• Visual Programming: በቴሌቪዥን ስርጭት ውስጥ በሚደበቁ "Subliminal Frames" አማካኝነት የሰውን አእምሮ ለትእዛዝ ማዘጋጀት።

• Emotional Synching: በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ በአንድ ሰከንድ (በጎል ሰዓት) በአንድ ድግግሞሽ በማስመታት ኃይላቸውን መዝረፍ።

• Symbolic Imprinting: የክለብ አርማዎችንና ቀለሞችን እንደ "ታሊስማን" (Talisman) በመጠቀም ደጋፊውን ከርኩሳን መናፍስት ጋር ማቆራኘት።

• Dopamine Loop: የሰው ልጅ አእምሮ በኳስ ዜናና ውጤት ላይ ብቻ ጥገኛ እንዲሆን በማድረግ የፈጠራ አቅሙን መግደል።

• Idolatry Ritual: ተጫዋቾችን እንደ "Demigods" በማቅረብ የሰውን ልጅ አምልኮ ወደ ስጋዊ ፍጡር ማዞር።

የአተገባበር ስልት

• Mass Hypnosis: በስታዲየም ጩኸትና በስክሪን ብርሃን አማካኝነት የሰውን ልጅ አእምሮ ወደ "Alpha State" (ንቁ እንቅልፍ) መክተት።

• Energy Siphoning: በደጋፊዎች መካከል የሚፈጠርን ጽኑ ጥላቻና ቁጣ (Negative energy) ለጨለማው ዓለም ሞተርነት መጠቀም።

• Collective Sigil Magic: የኳስ ሜዳው አጠቃላይ ቅርጽ ከላይ ሲታይ የሰውን ልጅ ኃይል የሚስብ "Vortex" እንዲሆን ተደርጎ መነደፉ።

• Behavioral Conditioning: ህዝቡ ለ "ነጭና ጥቁር" (እኛና እነሱ) መከፋፈል እንዲገዛ በማድረግ ለወደፊቱ ጦርነትና ግርግር ማዘጋጀት።

• Time Theft: የሰው ልጅን እድሜና ጠቃሚ ሰዓታት በማይረባ ጨዋታ ላይ እንዲያባክን በማድረግ መንፈሳዊ እድገቱን ማኮላሸት።

• The Great Distraction: ዓለም ወደ ዲጂታል ባርነት (Great Reset) ስትገባ ህዝቡ የኳስ ውጤት እያሰላ እንዲተኛ ማድረግ።

Post a Comment

0 Comments