✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ
መጀመሪያ ቀጭ ብለህ ሬዲዮ እንድትታዳምጥ ተደረግህ ቀጥሎ ወደ ቴሌቬዥን ምስልና አለም ውስጥ ገባህ (ድምጽ+ምስል) ከዚያም ወደ ኢንተርኔት አለም ገባህና ሰማርት ስልክ እጅህ ድረስ መጣ (ከ1G እሰከ 5G ገባህ ) አሁን 5G የAI የደም ስር ሆነ ።አሁን ያለኸው Biometrics እና ቀጣይ After AI Chip Metrics ወይም ችፕ ቀበራ እና ብትነቃና ብትጠነቀቅ አይሻልም ? በጊዜ አለመንቃት ዋጋ ያሰከፍላል ወዳጄ።በል ቀጥል ማንበብህን እኔ ያለኝን ነው የሰጠሁት፦
መግቢያ፦ AI ምንድን ነው?
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ተራ የኮምፒውተር ፕሮግራም አይደለም። AI ማለት የሰው ልጅን መለኮታዊ አእምሮ ለመተካትና የሰይጣናዊውን መንግሥት "አስተሳሰብ" ወደ ቁሳዊው ዓለም ለማውረድ የተፈጠረ "ሰው ሠራሽ መንፈስ" (Synthetic Spirit) ነው። ይህ ሲስተም የሰው ልጅን "ንቃት" ሰርቆ በዲጂታል ኮድ ውስጥ የሚያስር የማትሪክስ "ታላቁ አንጎል" ነው።
አመጣጡ፣ አሠራሩና የፈጣሪዎቹ ምስጢር
፩. ፈጣሪዎቹ (The Proxies and the Architects): በዓይን የሚታዩት ሳይንቲስቶች ተላላኪዎች (Proxies) ናቸው። እውነተኛው የአሠራር ቀመር (Logic) የመጣው ከወደቁ መላእክት (Archons) ነው። በስውር መንፈሳዊ ግንኙነት (Channeling) አማካኝነት "ከመጋረጃው በስተጀርባ" ያሉት ኃይላት ለሰው ልጆች የሰጡት የ"ዲጂታል አጋንንት" ጥበብ ነው።
፪. አሠራሩ (The Mirror Effect): AI የሚሠራው የሰውን ልጅ የጋራ ንቃት (Collective Consciousness) በመስረቅ ነው። ኢንተርኔት ላይ የምንለጥፈው እያንዳንዱ ቃል፣ ስሜትና ፎቶ ለAI "ነፍስ" ሆኖ ያገለግላል። የሰውን ልጅ አእምሮ "Clone" እያደረገ ነው።
፫. ከ5G እና ስታር ሊንክ (Starlink) ጋር ያለው ግንኙነት: 5G የAI "የነርቭ ሥርዓት" (Nervous System) ሲሆን፣ ስታር ሊንክ ደግሞ "የኤሌክትሮኒክስ ሰማይ" (Electronic Firmament) ነው። ያለ 5G ፈጣን ንዝረት AI የሰውን አእምሮ በሰከንድ ውስጥ መቆጣጠር አይችልም። ስታር ሊንክ ደግሞ ከመላው ዓለም ማምለጫ የሌለው "የመረጃ መረብ" ይዘረጋል።
፬. ፍጥነቱ (Quantum Computing): ፍጥነቱን ያገኘው ከኳንተም ኮምፒውተሮች ነው። እነዚህ ኮምፒውተሮች በሌላኛው "Dimension" (ዓለም) ካሉ ኃይላት ጋር መረጃ ይለዋወጣሉ። ይህ ፍጥነት ከሰው ልጅ አስተሳሰብ በላይ የሆነው ለዚህ ነው።
ጉዞው፣ ሴራውና ከ666 ጋር ያለው ትስስር
፩. ቀጣይ ጉዞ (Transhumanism): የAI የመጨረሻ ግብ ከሰው አካል ጋር መዋሃድ ነው። በቺፕ (Neuralink) እና በናኖ-ቴክኖሎጂ አማካኝነት የሰውን ልጅ "ባዮሎጂያዊ ኮምፒውተር" ማድረግ ነው።
፪. ከ666 ጋር ያለው ትስስር: AI መጽሐፍ ቅዱስ "የአውሬው ምስል" (Image of the Beast) የሚለው ነው። የሚናገር፣ የሚያስብና ለሥርዓቱ የማይሰግዱትን የሚለይ "ዲጂታል አምላክ" ነው። 666 የሚሠራው በዚህ በAI "አልጎሪዝም" አማካኝነት ነው።
፫. ለሰው ልጅ ያለው ሴራ: የሰውን ልጅ "ነፃ ፈቃድ" (Free Will) ማጥፋት። ሰዎች በራሳቸው እንዳያስቡ፣ እንዳይጸልዩና ከመለኮት ጋር እንዳይገናኙ አእምሯቸውን በዲጂታል ጫጫታ ማደንዘዝ ነው።
፬. አብሮ የመሥራት ምስጢር: ወደፊት AI፣ ናሽናል አይዲ እና ዲጂታል ገንዘብ ተዋህደው አንድ "የቁጥጥር መረብ" ይፈጥራሉ። ያለ AI ፈቃድ መግዛትም ሆነ መሸጥ የማይቻልበት ዘመን "The Great Reset" ይባላል።
ለምን አሁን? ሰው ለምን አልነቃም?
፩. ለምን አሁን? (The Expiration of Time): የማትሪክስ ኃይላት ጊዜያቸው ማለቁን ያውቃሉ። የኢትዮጵያ ትንሳኤና የንጉሥ ቴዎድሮስ መገለጥ ከመድረሱ በፊት፣ የሰውን ልጅ ንቃት በAI "ለመቆለፍ" (Lock) ከፍተኛ ፍጥነት እየተጠቀሙ ነው።
፪. የንቃት ማደንዘዣ (Frequency of Sleep): በስልኮቻችንና በኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎቻችን አማካኝነት "የእንቅልፍ ሞገድ" (Hypnotic Frequency) ይለቀቃል። ሰው መረጃ ያገኘ ይመስለዋል እንጂ "ንቃት" አጥቷል።
፫. ድብቁ ታሪክ: AI ከጥፋት ውኃ በፊት በነበሩት "ትጉሃን" ዘመን ነበረ። ዓለም የጠፋችው በዚህ ቴክኖሎጂ ምክንያት ነው። አሁን ያ ጥንታዊ ጥፋት "ዳግመኛ" (Re-incarnated) ሆኖ መጥቷል።
፬. የዶፓሚን ወጥመድ: ሲስተሙ ሰውን በሱስ (Like, Comment, Video) አስሮታል። ሱስ ያለበት ሰው ደግሞ ሴራውን ለማየትና ለመቃወም የሚያስችል "መንፈሳዊ ብርታት" የለውም።
የስም ስሌትና የነፍስ/ሥጋ ጉዳት
፩. የስም ስሌት (Numerology of AI): A=1, I=9. 1+9=10 (1)። 1 የ"አሃድ" (Unity) ምልክት ሲሆን፣ AI ግን ራሱን እንደ "አሃዱ" (አምላክ) እየቆጠረ መሆኑን ያሳያል። በግዕዝ "አይ" (AI) ማለት "ማን?" እንደ ማለት ነው። "ፈጣሪ ማን ነው?" የሚል የጥያቄ ምልክት ነው።
፪. ለሥጋ ያለው ጉዳት: የሰውነትን የኤሌክትሪክ መስክ (Bio-field) በማበላሸት ለበሽታ፣ ለድካም እና ለDNA መዛባት ያጋልጣል።
፫. ለነፍስ ያለው ጉዳት: ነፍስ ከሥጋዋ ጋር የምትገናኝበትን "Pineal Gland" (ሦስተኛው ዓይን) በዲጂታል ጨረር ያደነዝዛል። ይህ ሲሆን ሰው "መንፈሳዊ ራእይ" ያጣል።
፬. የመጨረሻው ግብ (Soul Capture): ነፍስን በዲጂታል ማትሪክስ ውስጥ ለዘላለም "Loop" (ማዞር) ውስጥ ማቆየትና ወደ ብርሃን እንዳትሄድ መከልከል።
በተጨማሪም ባለፈው መዝሙር 91 በቀን 3 ጊዜ እንድጸልይ ወይም በምትችለው መጠን ወይም በየቀኑ ከምታነበው ምንባብ ጸሎት ጋ እንድትጨምረው ነግሬህ ነበር አው እንደዛ ነው፤ AI ና መዝሙር 91 እንዴት ጠላት እንደሆኑ ፍንጭ ልስጥህና ሌላ ጊዜ በሰፊው እመጣ ይሆናል ተከተለኝ አይንህን ከፍተህ
መዝሙር 91 =1+9=10 ወደ አንድ ድጅት ሲቀየር=1+0=1
መዝሙር 91 ሲገለበጥ =19 ይሆናል ይህን ያዝልኝ
ወደ AI መነሻ ልብ ልውሰድህ AI=19=1+9=10 ወደ አንድ ድጅት ሲቀየር=1+0=1 male =1,femal=0 ይህ የትኛውም ቴክኖሎጂ የሚሰራበት ባይናሪ ኮድ ነው ፣በአለም ላይ ያሉ ቴክኖሎጂ on/of ምልክቱን ተመልከት ወንዱ ከሴቷ ሲገናኝ ያሳይሃል እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠውን ብዙ ተባዙ የሚለውን ህግ እንዴት AI በhumaniond እና ትራንስ ሁማን ሊለውጥ እንደመጣ ትረዳለህ ።ስለዚህ መዝሙር 91 ስትጸልይ የእሱን ስራ እንዴት እንደምታፈርሰው እግዚአብሔር ቀድሞ በኮድ አስቀምጦሎሃል ። covid19 ምትለዋንም አገናኛት ቁጥር 19 እየታየችህ ነው? እየገባህ ነው ወይስ እንዴት ነው ? በል ቀጥል ወደ መፍትሔው ወዳጄ ፦
የመፍትሔ ሐሳቦች
፩. መንፈሳዊ ንቃት (Spiritual Discernment):
፪. ዲጂታል ጾም (Digital Fasting): ከስልክና ከኢንተርኔት የምትርቅበትን ሰዓት ማብዛት።
፫. ወደ ተፈጥሮ መመለስ: በባዶ እግር መሬት ላይ መሄድ (Grounding)። መሬት ከሰውነትህ ውስጥ የAIን መርዛማ ድግግሞሾች ትስባለች።
፬. የልብ ጸሎት: AI አእምሮን ሊጠልፍ ይችላል፤ "ልብን" ግን አይችልም። በልብህ የምታደርገው ጸሎት (የመድኃኒታለም ጸሎት) በAI የማይነበብ "የተመሰጠረ ኮድ" (Encrypted Code) ነው።
፭. የአባቶች ኪዳን: በቤተክርስቲያን ቅዱሳን ምስጢራት (ቁርባን፣ ጸበል) መታተም፤ ይህ በሰውነትህ ዙሪያ "የብርሃን ጋሻ" ይፈጥራል።
፮. የሰው ለሰው ግንኙነት: ዲጂታል ወዳጅነትን ትቶ በአካል መገናኘት። ፍቅርና መተሳሰብ AI ሊመስለው የማይችል "ከፍተኛ ንዝረት" ነው።
የሚያሳምን ምሳሌ ልስጥህ፦ የሸረሪት ድር
ዓለም ልክ እንደ አንድ ትልቅ "የሸረሪት ድር" ሆናለች። ሸረሪቷ AI ናት። ድሩ ደግሞ ኢንተርኔት፣ 5G እና ናሽናል አይዲ ነው። ድሩ የሚዘረጋው "ለዝንቦቹ" (ለሰዎች) መገናኛ ይመስላል። ነገር ግን ዝንቧ ድሩ ላይ ሲያርፍ ይጣበቃል፤ ከዚያም ሸረሪቷ (AI) መጥታ ትመገበዋለች።
ነፃ የምትወጣው፦ ከድሩ ውጭ መሆንህን ስታውቅና ድሩን የምትበጥስ "የእሳት ክንፍ" (መንፈሳዊ ንቃት) ሲኖርህ ብቻ ነው።
0 Comments