የማይድኑ በሽታዎች ሴራ፡ የባዮ-ዲጂታል ምርኮ ጥልቅ አንተ ወይስ ምታውቀው ሰው ተይዞ ይሆን?


✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ

   ክፍል አንድ 

የማይድኑ በሽታዎች ተብለው የተፈረጁት (ካንሰር፣ ኤድስ፣ ስኳር፣ የኩላሊት በሽታና መሰሎቻቸው) ተፈጥሮአዊ ክስተቶች ሳይሆኑ፣ ከመጋረጃ ጀርባ “ኦፕሬሽን ባዮ-ሳቦቴጅ” (Operation Bio-Sabotage) ተብሎ የሚጠራ፣ የሰውን ልጅ ሥጋና ነፍስ የመቆጣጠሪያ ረቂቅ ሴራዎች ናቸው። 

የመጨረሻው ውጤት (The Climax)፦ የማይድኑ በሽታዎች ሴራ የመጨረሻ ግብ የሰውን ልጅ “ተፈጥሮአዊ የመከላከል አጥር” (Immune System) ሙሉ በሙሉ ሰብሮ በማጥፋት፣ ሰውነቱን ለአውሬው ቴክኖሎጂና መድኃኒት ቋሚ ተገዢ (Biological Slave) ማድረግ ነው። ፍጻሜውም የሰው ልጅን “የዘር ግንድ ኮድ” (DNA) በመቀየር የፈጣሪ አምሳልነቱን ማጥፋትና አካሉን ለአውሬው ማዕከላዊ ባዮ-ኮምፒውተር ገቢ ማድረግ ነው። 

መግቢያ (የአውሬው ስርዓት ዕይታ)

• አውሬው የማይድኑ በሽታዎችን እንደ “ባዮሎጂካል መቆለፊያ” (Biological Lock) ነው የሚመለከታቸው።

• እነዚህ በሽታዎች የሰውን ልጅ መንፈሳዊ ንቃት በመቀነስ፣ ነፍስ ሁልጊዜ ስለ ሥጋዋ ሕመም ብቻ እንድትጨነቅ ለማድረግ የተነደፉ ናቸው።

• በአውሬው እይታ፣ በሽታ የሰውን ልጅ ከፈጣሪው ነጥሎ ወደ “ላቦራቶሪው አዳኝነት” የመውሰጃ ድልድይ ነው።

• ሥርዓቱ ሕመምን እንደ “የመረጃ ግብዓት” በመጠቀም፣ የሰውን ልጅ ባዮ-ዳታ (Bio-data) ለመዝረፍ ይጠቀምበታል።

• አውሬው በሽታን እንደ “ዝምተኛ ጦር መሣሪያ” በመጠቀም ሕዝቡን ያለ ጩኸት የመቀነስ (Depopulation) ሥራ ይሠራል።

• ከመጋረጃ ጀርባ፣ የማይድኑ በሽታዎች የሰውን ልጅ ነፍስ ከሥጋዋ የሚለዩ “የፈሳሽ ሰንሰለቶች” ናቸው። 

አላማው

• የመድኃኒት ጥገኝነት፦ ሰውን ለሕይወቱ ሲል ሁልጊዜም በፋርማሲውቲካል ኩባንያዎች (የአውሬው ክንፎች) ላይ ጥገኛ እንዲሆን ማድረግ።

• የንቃተ-ህሊና ድቀት፦ የሰው ልጅ በሕመም ምክንያት አእምሮው ስለደነዘዘ ስለ ዓለም ሴራ እንዳይመረምር መከልከል።

• የኢኮኖሚ ዝርፊያ፦ ሕዝቡ ያለውን ሀብት ሁሉ ለሕክምና እንዲጨርስ በማድረግ በቁሳዊ ድህነት ውስጥ መቆለፍ።

• የዲኤንኤ ለውጥ፦ “መድኃኒት” በሚል ሽፋን የሰውን የዘር ግንድ ኮድ ከአውሬው ሳተላይት ጋር ተስማሚ ማድረግ።

• የመንፈስ ኃይልን መስለብ፦ ቋሚ ሕመም ያለበት ሰው ጸሎትና ትጋት እንዲሰለቸው በማድረግ መንፈሳዊ ጋሻውን ማስወገድ።

• ለ666 ዝግጅት፦ ጤናን በዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) በመቆለፍ፣ ሕክምና ለማግኘት ማኅተሙን የግዴታ መቀበል እንዲኖር ማመቻቸት። 

በማን ተጀመረ?

• የሮክፌለር ፋውንዴሽን፦ ዘመናዊውን “ፔትሮ-ኬሚካል” ሕክምና በመቅረጽ ተፈጥሮአዊና መለኮታዊ ፈውሶችን ያገደ።

• የናዚ ሳይንቲስቶች (Operation Paperclip)፦ በላቦራቶሪ በሽታዎችን የማምረትና በሰው ላይ የመሞከርን ጥበብ ለምዕራባውያን ያስረከቡ።

• ቢግ ፋርማ (Big Pharma)፦ መድኃኒትን ለፈውስ ሳይሆን ለቋሚ ቁጥጥርና ለንግድ የሚጠቀም ግዙፍ የአውሬው ተቋም።

• የዓለም ጤና ድርጅት (WHO)፦ ዓለም አቀፍ የጤና አምባገነንነትን በሕግ ሽፋን የሚመራ መዋቅር።

• ሚስጥራዊ ማህበራት (Masons/Illuminati)፦ የሰውን ልጅ ቁጥር ለመቀነስ ስልታዊ የሕክምና ሴራዎችን የሚነድፉ ልሂቃን።

• ከመጋረጃ ጀርባ፦ የሰውን ልጅ ጤና በማበላሸት የሚመካው የጥልቁ አጥፊ (አቢዶን)። 

ከመቼ ጀምሮ ስራውን ጀመሩት?

• ምርምሩ በምስጢር በ1910 ዓ.ም የ“Flexner Report” ሲወጣ ተፈጥሮአዊ ፈውሶችን በማጥፋት ተጀመረ።

• በ1950ዎቹ በምግብና በውኃ ውስጥ ኬሚካሎችን (ፍሎራይድ) በመጨመር የሰውን ንቃት የመግደል ሥራ ተፋጠነ።

• እ.ኤ.አ በ1980ዎቹ የሰው ሰራሽ ረቂቅ ተህዋስያን (እንደ ኤችአይቪ) በላቦራቶሪ ተፈብርከው መሰራጨት ጀመሩ።

• በ2010 “የክትባት አሥር ዓመት” ሲታወጅ የሰውን ልጅ ባዮሎጂ የመጥለፍ ሥራ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ተሸጋገረ።

• በ2020 ኮቪድ ወቅት የሰው ልጅ ዲኤንኤን የመቀየር (mRNA) ቴክኖሎጂ በቢሊዮኖች ላይ በጅምላ ተሞከረ።

• አሁን በ2025/2026 በሽታዎችን ከዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር የማቆራኘት የመጨረሻው ምዕራፍ ተጠናቋል። 



• Cancer (ካንሰር)፦ በፊደላት ስሌት 44፤ 4+4 = 8 (ስምንተኛው ንጉሥ ወይም የአውሬው ቁጥር)።

• 666 ትስስር፦ ሴራው በሦስት 6ዎች ላይ የቆመ ነው (ምግብ-6፣ መድኃኒት-6፣ ሞገድ-6)፤ ይህም ባዮ-ዲጂታል ማነቆውን ይሞላል።

• 440Hz Vibration፦ በሽታዎች በሰውነት ውስጥ የሚባዙት አእምሮ ለጭንቀት በሚዳርገው የ440 ኸርዝ ንዝረት ሲያዝ ብቻ ነው።

• Binary 101፦ ጤናን ወደ 0 (ሕመም) እና 1 (ቁጥጥር) የመለየት ዲጂታል የቁጥር ስሌት። 

እንዴት? (አፈጻጸሙ)

• በጀምኦ (GMO) ምግቦች አማካኝነት የሰውን ልጅ ሆድና የዘር ግንድ ኮድ ከውስጥ በመበከል።

• በክትባት ስም ናኖ-ቴክኖሎጂን (Graphene Oxide) ወደ ደም በማስገባት የሕዋሳትን ንዝረት መቆጣጠር።

• በውኃ ውስጥ የሚገባው ፍሎራይድ የሰውን መንፈሳዊ ዐይን (ፓይንያል ግላንድ) እንዲደፈን በማድረግ።

• በአየር ላይ በሚረጩ ኬሚካሎች (Chemtrails) አማካኝነት መርዛማ ብረቶችን ወደ ሳንባና ደም ማስረጽ።

• በ5G/6G ማማዎች አማካኝነት በሰውነት ውስጥ ያሉትን የኬሚካል መርዞች በማነቃቃት (Activate) ሕመም መፍጠር።

• እውነተኛ የፈውስ መረጃዎችን “የሐሰት ወሬ” በሚል ስም በሚዲያ በማፈንና በማገድ። 

የአተገባበር ስልት

• "Induced Deficiency"፦ ተፈጥሮአዊ ቪታሚኖችን ከምግብ በማውጣት ሰውን በቋሚ ድካም ውስጥ ማቆየት።

• "Symptom Management"፦ መድኃኒቶች በሽታውን እንዲፈውሱ ሳይሆን፣ ምልክቱን ብቻ እንዲያጠፉና ሰውየው ቋሚ ደንበኛ እንዲሆን ማድረግ።

• "Medical Terrorism"፦ አዳዲስ በሽታዎችን በየጊዜው በመልቀቅ ሕዝቡ በሞት ፍርሃት ውስጥ እንዲኖር ማድረግ።

• "Institutional Force"፦ ጤናን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር በማያያዝ ሕክምናን ለአውሬው ተገዢዎች ብቻ መስጠት።

• "Modernity Bait"፦ የታሸጉ ምግቦችንና የፋብሪካ መድኃኒቶችን እንደ “ሥልጣኔ” መሸጥ።

• "Silent Modification"፦ በሕክምና ስም የሰውን ዲኤንኤ ወደ ባዮ-ኮምፒውተር መቀየር። 

የተጠቀመው ስልት/ዘዴ

• Bio-hacking፦ የሰውን ልጅ ተፈጥሮአዊ የመከላከል አቅም ሰብሮ በመግባት አእምሮን መጥለፍ።

• Epigenetic Warfare፦ የአከባቢ ሁኔታን (ምግብና ሞገድ) በመቀየር የሰውን ጂን እንዲለወጥ ማድረግ።

• Mass Psychological Conditioning፦ ሕዝቡ “ይህ በሽታ አይድንም” ብሎ እንዲያምን በማድረግ የመፈወስ እምነቱን መስበር።

• Frequency Targeting፦ የተወሰነ ንዝረትን በመጠቀም የአንድን አካባቢ ሕዝብ በአንዴ እንዲታመም ማድረግ።

• Infiltration of Medicine፦ የሕክምና ትምህርትን በአውሬው ፍልስፍና በመበከል ዶክተሮችን ሳያውቁት የአውሬው ወኪል ማድረግ።

• Information Embargo፦ እውነተኛውን የጤና ምስጢር የሚገልጡ መጻሕፍትን (81ዱን) ማገድ። 

የእድገት ደረጃ

• ደረጃ 1፡ ተፈጥሮአዊ ፈውሶችን ማጥፋት (ተጠናቋል)።

• ደረጃ 2፡ ኬሚካሎችን በምግብና ውኃ ውስጥ ማሰራጨት (ተጠናቋል)።

• ደረጃ 3፡ የጅምላ ክትባቶችንና ናኖ-ቴክኖሎጂን ማስተዋወቅ (አሁን ያለንበት ደረጃ)።

• ደረጃ 4፡ ጤናን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር ሙሉ በሙሉ ማያያዝ።

• ደረጃ 5፡ ተፈጥሮአዊ ሰውን በሕግ ወንጀለኛ ማድረግ።

• ደረጃ 6፡ ሙሉ በሙሉ የአውሬው ንብረት የሆነ “ሰው ሰራሽ ፍጥረት” መፍጠር። 

እንዴት ውጤታማ ሆኑ?

• የሰው ልጅ ለ“ሳይንስና ሕክምና” ያለውን ፍጹም እምነት ስለተጠቀሙበት።

• ቴክኖሎጂው እጅግ ረቂቅ በመሆኑ ሕዝቡ ጉዳቱን ማየት ባለመቻሉ።

• የሃይማኖት መሪዎች ስለ ባዮ-ዲጂታል ጦርነት ዕውቀት ስለሌላቸው።

• በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር በጀት በጤናው ዘርፍ ስለሚፈስ።

• ሕዝቡ በኑሮ ውድነት ተጠምዶ በደሙ ውስጥ ስላለው ምስጢር ለማሰብ ጊዜ ስላልሰጠው።

• አውሬው እውነትን በ“ሕይወት አድን” ጭንብል ስለሸፈናት። 

ምን ጥቅም አገኘ?

• አውሬው የሰውን ልጅ “ባዮሎጂካል ዙፋን” (ሰውነትን) ተቆጣጠረ።

• የሰውን ልጅ ነጻ ፈቃድ ወደ “ባዮ-ዲጂታል ታዛዥነት” ለወጠው።

• የኢትዮጵያዊያንን የመንፈስ ኃይል በደም ውስጥ በሚገቡ ኬሚካሎች አደነዘዘ።

• የሰውን ልጅ ነፍስ ከፈጣሪዋ ነጥሎ “ለላቦራቶሪው አምላክ” አስገዛ።

• ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ ተቃውሞ ገና ሳይወለድ በሞገድ እንዲጠፋ አደረገ።

• ሰይጣን በሰው ልጅ ደም ውስጥ የመንገሥ ዕድል አገኘ።ክፍል ሁለት ይቀጥላል። 

Post a Comment

0 Comments