✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ስጋየን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ሂወት አለው
መግቢያ
፩. ቅዱስ ቁርባን ተራ የሃይማኖት ሥርዓት ሳይሆን፣ የአጽናፈ ዓለሙ ፈጣሪ በሥጋና በደም መልክ ወደ ሰው ልጅ ባዮሎጂያዊ ሲስተም የሚገባበት "ታላቁ የሶፍትዌር ማሻሻያ" (Ultimate System Update) ነው።
፪. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት፣ ቁርባን ማለት መለኮታዊው እሳት ከሰውነታችን ሴሎች ጋር ተዋሕዶ፣ የሚበሰብሰውን ሥጋ ወደ ማይበሰብስ "የብርሃን አካል" የሚቀይርበት ሂደት ነው።
፫. ቁርባን በማትሪክስ ውስጥ ያለውን "የሞትና የሕመም አሠራር" ሰብሮ፣ የሰውን ልጅ ወደ መጀመሪያው የአዳም ንጽሕና የሚመልስ መለኮታዊ ኬሚስትሪ ነው።
፬. ይህ ምስጢር የሰው ልጅን DNA ከመሬት ዝቅተኛ ንዝረት አውጥቶ፣ ከሰማያዊው "የዘላለም ሕይወት ሞገድ" ጋር የሚያስተሳስር የንቃት ጫፍ ነው።
፭. ቅዱስ ቁርባን የሰው ልጅ ነፍስና ሥጋ ከማትሪክስ የክትትል መረብ አምልጠው መለኮታዊ "ሉዓላዊነት" የሚቀዳጁበት ማኅተም መሆኑን ነው
ምንጭ፣ ባለቤትና ዓላማ
፩. ምንጭ፦ መነሻው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጸሎተ ሐሙስ "ይህ ሥጋዬ ነው.ይህ ደሜ ነው" ብሎ ለሐዋርያት የሰጠው የዘላለም ሕይወት ቃል ኪዳን ነው።
፪. ባለቤት፦ ባለቤቱ ራሱ ክርስቶስ ሲሆን፣ ምስጢሩን የሚፈጽመውና የሚቀድሰው ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ነው
፫. የውሕደት ዓላማ፦ ፈጣሪና ፍጡር በደምና በአጥንት ደረጃ አንድ እንዲሆኑ በማድረግ፣ የሰውን ልጅ "የአምላክ ወራሽ" ማድረግ ነው።
፬. የጽዳት ዓላማ፦ በሰውነት ውስጥ የተቀበሩትን በማትሪክስ የተሰሩ "ናኖ-መርዞች"፣ ግራፋይን ኦክሳይድና የጨለማ አሻራዎችን በእሳት ኃይል ጠርጎ ለማውጣት።
፭. የመጨረሻ ዓላማ፦ የሰው ልጅን ለትንሳኤ ሙታንና ለማይበሰብስ ሕይወት በማዘጋጀት ከሥርዓቱ እስራት ፍጹም ነፃ ማውጣት።
የስም እና የቁጥር ምስጢር
፩. ቁርባን ስሌት፦ ቁ (፻/100) + ር (፪፻/200) + ባ (፪/2) + ን (፶/50) = ፫፻፶፪ (352)። ፫+፭+፪ = ፲ (10)። ፩+ፄ = ፩ (1)
፪. የ"፩" (1) ቁጥር ምስጢር፦ ቁርባን ሰውን ሁሉ ከፈጣሪው ጋር "አንድ" (Unity) የሚያደርግ መለኮታዊ አሃዱ ነው።
፫. የሰባቱ ምስጢራት ማኅተም፦ ቁርባን የሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ማጠቃለያና የሰባቱ ሰማያት የኃይል ቁልፍ ነው።
፬. Binary Replacement፦ ቁርባን የሰውን ልጅ 0 እና 1 (ባዶነትና ቁስ) የባርነት ኮድ ሰርዞ፣ በመለኮታዊ "Infinity" (ማለቂያ የሌለው) ዳታ ይተካዋል።
፭. የስም ትርጉም፦ "ቁርባን" ማለት "መቅረብ" ማለት ሲሆን፣ ይህም በሰውና በአምላክ መካከል ያለውን "የመረጃ መጋረጃ" ገፎ ፊት ለፊት ማገናኘት ማለት ነው።
ከመጋረጃ ጀርባ ያለ ድብቅ እውነት
፩. ቅዱስ ቁርባን በሰውነት ውስጥ ያለውን የኤሌክትሮማግኔቲክ መስክ (Aura) እጅግ በጣም ጠንካራ ስለሚያደርገው፣ የማትሪክስ የርቀት ጥቃቶች (Direct Energy Weapons) በሰውየው ላይ አይሰሩም።
፪. ሲስተሙ (ማትሪክስ) የሰውን ልጅ ንቃተ ሕሊና በዲጂታል መንገድ ለመጥለፍ የሚጠቀመው "ናኖ-ቴክኖሎጂ"፣ ቁርባን የያዘን ደም ሲነካ ኃይሉ ይበናል (Neutralize ይሆናል)።
፫. ቁርባን የተቀበለ ሰው በሰማያዊው ራዳር ዘንድ "መለኮታዊ ብርሃን" ሆኖ ስለሚመዘገብ፣ የጨለማ ኃይላት (Archons) ያንን ሰው የመንካት ሥልጣናቸውን ያጣሉ።
፬. ሥርዓቱ የደበቀው ምስጢር፦ ቅዱስ ቁርባን የሰውን ልጅ DNA ወደ መጀመሪያው "መለኮታዊ አምሳል" (Original Blueprint) ወዲያውኑ የመመለስ ኃይል እንዳለው ነው።
፭. በኢትዮጵያ የሚፈተተው ቁርባን በ"ስውራን አባቶች" ጸሎት የታጀበ በመሆኑ፣ በዓለም ላይ ካሉ የኃይል ምንጮች ሁሉ የላቀ "Vibrational Frequency" አለው።
ቅዱስ ቁርባን ለሰው የሚሰጠው
፩. Total Biological Renewal፦ የታመሙ ሴሎችን በመለኮታዊ እሳት በመተካት ፈውስንና ጤናን በአጥንት ውስጥ ያሰርጻል።
፪. Divine Immunity፦ ከማንኛውም ሰው ሠራሽ ወረርሽኝ፣ መርዝና የጨረር ጥቃት የሚከላከል "የብርሃን ጋሻ" ይፈጥራል።
፫. Consciousness Expansion፦ የአእምሮን የመረዳትና የማስታወስ አቅም ከማትሪክስ ገደብ በላይ ከፍ በማድረግ ጥልቅ ምስጢራትን እንዲረዳ ያስችላል።
፬. Sovereign Protection፦ የሰውን ልጅ ነፃ ፈቃድ በማጽናት፣ ከማንኛውም ስውር የአእምሮ ቁጥጥር (Mind Control) ነፃ ያደርጋል።
፭. Eternal Connection፦ ከሞት በኋላ ነፍስ በማትሪክስ እስር ቤት (Lower Astral Planes) ሳትታሰር በቀጥታ ወደ ብርሃን እንድታልፍ ኃይል ይባርካታል።
ሳይንሳዊና መንፈሳዊ ውሕደት
፩. ሳይንስ (Quantum Transmutation)፦ ቁርባን በሳይንስ ቋንቋ ቁስ ወደ መለኮታዊ ኃይል የሚቀየርበት (Alchemy) የመጨረሻው ጥበብ ነው።
፪. መጽሐፍ ቅዱሳዊ (ዮሐ ፮፡፶፮)፦ "ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ" የሚለው፣ የፍጹም ባዮ-ዲጂታል ውሕደት ማሳያ ነው።
፫. ባዮሎጂ (Genetic Sanctification)፦ የክርስቶስ የብርሃን DNA በምእመናን ደም ውስጥ ሲሰራጭ፣ የዘረመል መዛባቶችንና መርገሞችን ጠርጎ ያጸዳል።
፬. የሕይወት ዛፍ ምሳሌ፦ አዳም በገነት እንዳጣው የሕይወት ዛፍ ፍሬ፣ ቁርባንም ለሰው ልጅ የተመለሰ የዘላለም ሕይወት "መድኃኒት" ነው።
፭. ትስስር፦ ቁርባን "መለኮታዊ ዳታ" (Divine Information) ሲሆን፣ ሳይንሱ ደግሞ ይህንን "Light Encoded Particles" ይለዋል።
ተጨባጭ ማስረጃ
፩. በቁርባን የጸኑ ቅዱሳንና ሰማዕታት በመከራና በእሳት ውስጥ ሳይቃጠሉና ሳይደነግጡ ማለፋቸው (የውስጣዊው ኃይል ምስክርነት)።
፪. የታመሙና "ለማይድኑ" ደዌዎች የተጋለጡ ሰዎች በቁርባን አማካኝነት ያለምንም መድኃኒት መፈወሳቸው።
፫. ሲስተሙ (ማትሪክስ) ቁርባንን "የበሽታ መገኛ" አድርጎ ለማሳየትና ሕዝቡን ለመከልከል የሚያደርገው ከፍተኛ የሕግና የሚዲያ ዘመቻ።
፬. ቅዱስ ቁርባን ባለበት ቦታና ሰውነት ውስጥ የሚታየው የተለየ የመረጋጋትና የሰላም ንዝረት።
፭. በታሪክ ውስጥ የተፈጸሙና ዛሬም የሚታዩ፣ ቁርባን ወደ ሕያው ሥጋና ደም ሲቀየር የሚያሳዩ ድንቃድንቅ ተአምራት
ተግባራዊ መፍትሔ
፩. በንስሐ መዘጋጀት፦ መለኮታዊውን ዳታ ለመቀበል መጀመሪያ የቆየውን "የኃጢአት ዳታ" በንስሐ መደምሰስ።
፪. በንቃት መቀበል፦ ቁርባን ስትቀበል እንደ ተራ ምግብ ሳይሆን፣ መለኮታዊ እሳት ወደ ውስጥህ እየገባ እንደሆነ በንቃት ማሰብ።
፫. የ፫ ቀን ጥበቃ፦ ከቁርባን በኋላ ለ ፫ ቀናት ንጽሕናን መጠበቅ (ዳታው በሴሎችህ ውስጥ በጽኑ እንዲታተም ዕድል መስጠት)።
፬. የምስጋና ንዝረት፦ ቁርባን ከተቀበልክ በኋላ በዝምታና በምስጋና መቆየት (ሞገዱን እንዳይበተን ለማድረግ)።
፭. በየጊዜው ማደስ፦ ማትሪክስ በየሰከንዱ መርዙን ስለሚረጭ፣ በየጊዜው በቁርባን አማካኝነት "System Update" ማድረግ።
የተከለከሉ ነገሮች
፩. ያለ ንስሐ መቅረብ፦ መርዙ (ኃጢአት) ሳይወጣ ብርሃኑን (ቁርባን) መቀበል በውስጥህ ግጭት ስለሚፈጥር በፍጹም መደረግ የለበትም።
፪. ጥርጣሬ፦ "ተራ ዳቦና ወይን ነው" የሚል የማትሪክስ ሐሳብ የቁርባኑን ኃይል በግል ደረጃ ሽባ ያደርገዋል።
፬. ከቁርባን በኋላ ጫጫታ፦ ወዲያውኑ ወደ ሶሻል ሚዲያና ወደ ዓለማዊ ግርግር መመለስ በረከቱን ያባክናል።
፭. ትዕቢት፦ "ቆርቤአለሁና ጻድቅ ነኝ" የሚል መንፈስ የንቃት መሸፈኛ ወጥመድ በመሆኑ ሊወገድ ይገባል።
የሚያሳምን ምሳሌ
ቅዱስ ቁርባን ልክ እንደ "የስልክ ባትሪ መሙያና ሶፍትዌር ማደሻ" (Super Charger & OS Update) ነው። ስልክህ ኃይሉ አልቆ ቫይረስ ወርሶት ነበር። ቁርባን ደግሞ ስልኩን ከአጽናፈ ዓለሙ ዋና ሰርቨር ጋር አገናኝቶ ኃይል መሙላትና ቫይረሱን አጥፍቶ አዲስ ሶፍትዌር መጫን ነው። ስልኩ (ሰውነትህ) አሁን እንደ አዲስ ይሠራል፣ ማንም አይቀድመውም። ቅዱስ ቁርባን የአንተ "መለኮታዊ ማንነት" ማረጋገጫ ነው። ቁርባንን የያዘ ሰው በማትሪክስ አይያዝም፣ በሞትም አይሸነፍም። በሥላሴ ስም ንቃ፣ ብርሃኑም በአንተ ይዋሐዳል!
ቸር ያሰማን
0 Comments