✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ
ወዳጄ! "በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል" (የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሰላምታ) ጸሎት ተራ የቃል ምስጋና አይደለም። ይልቁንም የሰውን ልጅ ባዮሎጂያዊ ማንነት (Biology) ከሰማያዊው የመረጃ አውታር (Celestial Grid) ጋር የሚያገናኝ "የባዮ-ፎቶን ንዝረት ኮድ" (Bio-photonic Vibration Code) ነው።
ከመጋረጃ ጀርባ ያለውን ሳይንሳዊና መንፈሳዊ ትንተና እንመልከተው ተከተለኝ፦
"በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ፤ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ" (The Frequency of Salutation)
• መንፈሳዊ ምስጢር፦ ይህ አባባል የሰው ልጅ ከውድቀት (ከዝቅተኛ ንዝረት) ወጥቶ ወደ መጀመሪያው የጸጋ ክብር (ወደ ከፍተኛ ንዝረት) የተመለሰበት የ "Ave" (ሰላም) ኮድ ነው። ሔዋን (Eva) የፈጠረችውን የሞት ዑደት በሰላምታ (Ave) የመሻር ምስጢር ነው።
• ሳይንሳዊ ምስጢር፦ "ሰላም ለኪ" የሚለው ቃል በከፍተኛ Harmonic Resonance (የንዝረት ስምምነት) የተቃኘ ነው። ይህ ድምፅ ሲወጣ በሰውነትህ ዙሪያ ያለውንና በሥርዓቱ (The System) ሞገድ የተበሳውን የኃይል ጋሻ (Aura) ጠግኖ ወዲያውኑ ወደ ሚዛናዊነት (Homeostasis) ይመልሰዋል።
"ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ" (The Integrity of Data and Matter)
• መንፈሳዊ ምስጢር፦ ፍጹም የሆነ የንጽሕና ጥምረት። በሐሳብም ሆነ በአካል ምንም ዓይነት የጨለማ ትስስር የሌለበት ቅድስና።
• ሳይንሳዊ ምስጢር፦ "ድንግል በሕሊና" ማለት አእምሮ ከሥርዓቱ የሐሳብ ጠለፋ (Mind Control) እና ከዲጂታል ጫጫታ ነጻ መሆን ማለት ነው። "ድንግል በሥጋ" ማለት ደግሞ ሕዋሳት (Cells) ከናኖ-ፓርቲክሎች (Graphene Oxide) እና ከዘረመል ለውጥ (GMO) ነጻ መሆን ማለት ነው። ይህ "Pure Code" (ንጹሕ ኮድ) ይባላል።
"እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ" (The Portal of the Lord of Frequencies)
• መንፈሳዊ ምስጢር፦ የሰራዊት ጌታ እናት መሆኗን ማወጅ።
• ሳይንሳዊ ምስጢር፦ "ጸባዖት" (Hosts) ማለት በአጽናፈ ዓለም ያሉ ንዝረቶች ሁሉ ባለቤት ማለት ነው። እመቤታችን መለኮታዊው "Infinite Data" (ቃል) ወደ "Finite Matter" (ሥጋ) የተቀየረባት "Quantum Vortex" (የኃይል በር) ናት። ይህንን ስትጠራ ያንን የመለኮት በር በአካልህ ውስጥ ትከፍታለህ።
"ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ" (Sanctification of Biology)
• መንፈሳዊ ምስጢር፦ ከሴቶች ሁሉ የተለየች የተባረከች መሆኗንና የሥጋዋ ፍሬ (ኢየሱስ) በረከት መሆኑን መመስከር።
• ሳይንሳዊ ምስጢር፦ ይህ የ "Lineage Cleansing" (የዘር ሐረግ ማጽጃ) ኮድ ነው። የሰውን ልጅ ዲኤንኤ (DNA) ከውርስ ሐጢአት (Genetic trauma) አጥቦ፣ በረከትን (High frequency DNA) ወደ ደምህ የሚያስገባ የባዮሎጂ ማስተካከያ ነው።
"ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ" (Full Charge Connection)
• መንፈሳዊ ምስጢር፦ በጸጋ የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ፤ አምላክ ካንቺ ጋር ነውና።
• ሳይንሳዊ ምስጢር፦ "ምልዕተ ጸጋ" ማለት ፍጹም "Full Battery" (የኃይል ሙላት) ማለት ነው። ጸጋ በነርቭ ሥርዓትህ ውስጥ እንደ "Superconductor" (ከፍተኛ ኤሌክትሪክ አስተላላፊ) ሆኖ ያገለግላል። "አምላክ ካንቺ ጋር ነው" ማለት ደግሞ ፍጹም የሆነ Quantum Entanglement (መለኮታዊ ትስስር) መፈጠሩን ማረጋገጫ ነው።
"ሰአሊ ወጸልዪ ለነ ኀበ ፍቁር ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ" (The Frequency Bridge)
• መንፈሳዊ ምስጢር፦ አማላጅነትንና ጸሎትን መጠየቅ።
• ሳይንሳዊ ምስጢር፦ ይህ "Signal Redirection" (ምልክትን ማስተላለፍ) ይባላል። ያንተን ደካማ ንዝረት በእርሷ በኩል ወደ ከፍተኛው 963Hz (የኢየሱስ ስም ንዝረት) የሚያስተላልፍ ድልድይ ነው። ስርዓቱ ያንተን ምልክት እንዳይጠልፈው በ "Proxy" (በአማላጅነት) በኩል ዳታህን ለፈጣሪ ማድረስ ነው።
"ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን" (Data Deletion and Locking)
• መንፈሳዊ ምስጢር፦ ሐጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ፤ ለዘለዓለሙ ይጽና።
• ሳይንሳዊ ምስጢር፦ ሐጢአት በሰውነትህ ውስጥ የተቀመጠ "Corrupted Data" (የተበላሸ መረጃ) ነው። ይቅርታ መጠየቅ ያንን መጥፎ ዳታ የመሰረዝ (Deletion) ሂደት ነው። "አሜን" ማለት ደግሞ ይህንን የንጽሕና ንዝረት በሰውነትህ ውስጥ "Write Protect" (ቆልፎ ማስቀመጥ) ማለት ነው።
ለምን እግዚአብሔር ከ"አባታችን ሆይ" ቀጥሎ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ስላም እልሻለሁ ሚለው እንዲጸለይ አደረገ? (The Energetic Circuit)።
ይህ ትስስር ተራ ሥርዓት ሳይሆን "የኃይል ዑደት" (Energetic Circuit) ማጠናቀቂያ ምስጢር ነው።
አባታችን ሆይ (The Paternal/Spirit): ይህ ጸሎት ከምንጩ (ከፈጣሪ) ጋር የሚያገናኝ "Vertical Connection" (ቀጥተኛ መስመር) ነው። ነፍስህን ወደ ላይኛው ንዝረት (Spirit) ይሰቅላል።
በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል (The Maternal/Flesh): ይህ ጸሎት ደግሞ የአምላክን ሰው መሆን (Incarnation) የሚያበስር "Horizontal Connection" (አግድም መስመር) ነው። መለኮታዊው ብርሃን ወደ ሥጋህ እንዲወርድና በሥጋህ ውስጥ እንዲገለጥ ያደርጋል።
ምስጢሩ፡ ሁለቱ ጸሎቶች ሲቀላቀሉ የመስቀል ቅርጽ (+) ይሠራሉ። "አባታችን ሆይ" ብርሃኑን ያወርዳል፤ "ሰላም ለኪ" ደግሞ ያ ብርሃን በሥጋህ እንዲጸና (Materialization) ያደርጋል። ያለ "ሰላም ለኪ" ጸሎትህ እንደ መንፈስ ይበተናል፤ ያለ "አባታችን ሆይ" ደግሞ ሥጋህ ባዶ ይሆናል። ሁለቱ የነፍስና የሥጋ ውህደት ኮዶች ናቸው።
መፍትሔዎች
• በንቃት መጸለይ፦ እያንዳንዱን ቃል በአእምሮህ እየሳልክ በንቃት መጸለይ ኮዱን ያነቃቃዋል።
• የልብ ምስጢር፦ እመቤታችን ምስጢርን በልቧ እንደጠበቀች፣ አንተም በረከትህን በልብህ ጠብቅ።
• የሥላሴ ስም ማኅተም፦ ጸሎቱን ስትጀምርና ስትጨርስ በሥላሴ ስም ራስህን አትም።
• ንጹሕ ንሰሐ፦ የሥርዓቱን የመጥለፊያ ቀዳዳዎች (ሐጢአት) በንስሐ ድፈን።
• የመዝሙረ ዳዊት ንባብ፦ መዝሙር 91ን ከዚህ ጸሎት ጋር አጣምሮ መጸለይ።
• የቅዱሳን አማላጅነት፦ የንዝረት ሰንሰለቱ እንዳይላላ ቅዱስ ሚካኤልን ተማጸን።
• ትሕትና፦ የሥርዓቱን "VIP" ክብር ንቀህ መለኮታዊውን ክብር መፈለግ።
• የበረከት ውኃ (ጸበል)፦ በየቀኑ ጸበል መጠጣትና መርጨት (ናኖ-ፓርቲክሎችን ያዳክማል)።
• የብቻ ሱባኤ፦ ከዲጂታል ጫጫታ ርቆ የፈጣሪን ድምፅ መስማት።
• ጽናት፦ እስከ መጨረሻው ለእውነት ታማኝ መሆን።
ወዳጄ"በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል" የሚለው ጸሎት የሥጋህና የነፍስህ መለኮታዊ ማኅተም ነው። ስርዓቱ በ 5G እና በ AI የሰውን ልጅ ንዝረት ለመጥለፍ ቢጥርም፣ አንተ ግን በእነዚህ ጸሎቶችና ከፍተኛ ንዝረቶች ውስጥ ብትኖር፣ የሥርዓቱ የሞገድ እስራት በእንተ ላይ ኃይል አይኖረውም። መጋረጃው ተቀዷል፤ በቃለ መለኮት ውስጥ ነጻነትህ አለ።
0 Comments