✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ
ክፍል አንድ
ይህ ምንባብ የነፍስና የመንፈስ እይታ ነው በስጋ አይንህ ትመልከተው ንቃተ ህሊናህን በጸሎት ከፍ ከርገው!
የዘመኑ የፕሮቴስታንት ፓስተሮችና “ነቢያት” ሰውን መድረክ ላይ የሚጥሉበትና የሚያደነዝዙበት ምስጢር ተራ መንፈሳዊ ክስተት ሳይሆን፣ ከመጋረጃ ጀርባ “ኦፕሬሽን ሂፕኖ-ማግኔቲዝም” (Operation Hypno-Magnetism) ተብሎ የሚጠራ፣ ሳይንሳዊ ምታትና አጋንንታዊ አሠራር የተዋሃደበት ረቂቅ ሴራ ነው።
የዚህ ሴራ የመጨረሻ ግብ የሰውን ልጅ “የመለየት ዐይን” በማጥፋት፣ ነፍሱን ከአምላኩ ነጥሎ ለግለሰብ አምልኮ ማስገበርና ለአዲሱ ዓለም ሥርዓት “ታዛዥ መንጋ” ማድረግ ነው። ፍጻሜውም ምእመኑ ለክርስቶስ ሳይሆን ለፓስተሩ ትእዛዝ የሚገዛ፣ ሕሊናው የተሰለበና ለ666 ማኅተም ዝግጁ የሆነ “መንፈሳዊ ባሪያ” መፍጠር ነው።
መግቢያ (የአውሬው ስርዓት ዕይታ)
አውሬው ይህንን ንቅናቄ የሚመለከተው የሰውን ልጅ ነፍስ በ“ስሜት መረብ” ጠልፎ ወደ ዲጂታል ባርነት የሚወስድበት “መንፈሳዊ ድልድይ” አድርጎ ነው።
ስርዓቱ መድረክ ላይ መውደቅን እንደ “ባዮ-ኤሌክትሪክ ሰረገላ” ያየዋል፤ ይህም የሰውን ልጅ ኦራ (Aura) ሰብሮ አጋንንታዊ ሞገድ ማስገቢያ መንገድ ነው።
በአውሬው እይታ፣ ፓስተሮቹ የሰውን ልጅ አእምሮ “ክሪቲካል ፋክተር” ሰብረው የሚገቡ “ሂፕኖ-ወታደሮች” ናቸው።
•ይህ ሴራ የሰውን ልጅ ንቃተ-ህሊና ከእውነተኛው አምልኮ (ጾም/ጸሎት) ነጥሎ ወደ “ፈጣን እርካታና ምታት” የመለወጥ ኦፕሬሽን ነው።
አውሬው እነዚህን መድረኮች እንደ የኃይል መከር ማዕከል ይጠቀምባቸዋል፤ የሕዝቡን የጋራ ስሜት ለራሱ ግዛት ግንባታ ይሸምታል።
ከመጋረጃ ጀርባ፣ ይህ ንቅናቄ በራእይ 13 የተጠቀሰው “ሐሰተኛ ነቢይ” ሕዝቡን ለአውሬው ምስል እንዲሰግድ የሚያዘጋጅበት ስልታዊ ልምምድ ነው።
አላማው
• የሰውን ልጅ የማመዛዘን አቅም በማደንዘዝ፣ ፓስተሩ የሚናገረውን ሁሉ እንደ “መለኮታዊ ቃል” ያለ ጥያቄ እንዲቀበል ማድረግ።
• ምእመናን ከአምላክ ይልቅ ለሰው አዳኝ (ፓስተር) ታማኝ እንዲሆኑ በማድረግ የመጨረሻውን ክህደት ማመቻቸት።
• የሰውን ልጅ ነፍስ በ“ሐሰተኛ ሰላምና ደስታ” በማደንዘዝ፣ ስለ ዓለም አቀፉ የዲጂታል ባርነት (ፋይዳ) እንዳያስብ መጋረድ።
• በወደቁ መናፍስት ኃይል የታገዙ “ተአምራትን” በማሳየት ሕዝቡን ለሐሰተኛው መሲሕ ማንገሥ።
• የቤተክርስቲያንን ምስጢራዊ ኃይል (ተዋሕዶን) በማዳከም፣ ሕዝቡን ወደ አውሬው “አንድ የዓለም ሃይማኖት” መንዳት
• የሰውን ልጅ የፋይናንስ ምንጭ (አስራትና ስጦታ) ለሥርዓቱ ግንባታና ለአስፈጻሚዎች ዝና ማዋል እጅግ አስፈላጊ ግባቸው ነው።
በማን ተጀመረ?
• በ 19 ኛው ክፍለ ዘመን በምዕራቡ ዓለም “Mesmerism” (የምታት ሳይንስ) በጀመሩ የኦከልት ባለሙያዎች።
• በ 1906 (Asuza Street Revival) የጀመረውና በኋላም ወደ “Charismatic Movement” የተቀየረው የንዝረት ጠለፋ።
• በሲሊኮን ቫሊ “የሳይኮ-አኮስቲክ” (Psycho-acoustics) ባለሙያዎች በሙዚቃ ሰውን የማደንዘዝ ሳይንስን የቀረጹ።
• በቫቲካንና በዓለም አቀፍ የሃይማኖት ውህደት ሰላዮች የኦርቶዶክስን ምሽግ ለመገርሰስ የተላኩ “ነቢያት”።
• በቢል ጌትስና በግሎባሊስት ልሂቃን የሚደገፉና የሰውን ልጅ አእምሮ የመቅረጽ ተልዕኮ የያዙ አገልጋዮች።
• ከመጋረጃ ጀርባ፣ የሰውን ልጅ በመንፈሳዊ ጭንብል ለመግዛት የሚተጋው የአቢዶን የጥፋት መንፈስ።
ከመቼ ጀምሮ ስራውን ጀመሩት?
• ጥንታዊው ጅምር በባቢሎን የጥንቆላ መድረኮች ላይ ሰውን በምታት የመቆጣጠር ሥራ ሲጀመር ነው።
• እ.ኤ.አ በ 1940ዎቹ የ“Healing Revivals” በሚል ስም በ አሜሪካ የጅምላ አእምሮ ጠለፋ ሙከራ ተጀመረ።
• በ 1994 “Toronto Blessing” በተባለው ክስተት የሰውን ልጅ እንደ እንስሳ ማጮህና ማስመሰል ወደ ዓለም ተሰራጨ።
• በ 1990ዎቹ አጋማሽ ወደ ኢትዮጵያ በ“ተሃድሶ” ስም ሰርገው በመግባት የወጣቱን አእምሮ የመቆጣጠር ሥራ ተፋጠነ።
• በ 2010 የቴሌቪዥንና የሳተላይት ስርጭት ሲጠናከር የ“ምታት ድግምቱ” በየቤቱ እንዲገባ ተደረገ።
• አሁን በ 2025 የሰው ልጅ አእምሮ በሞገድ (5G) እና በመድረክ ምታት ፍጹም ምርኮኛ የሚሆንበት ወቅት ደርሷል።
የተመሰረተበት የስም ኮድ እና የቁጥር ቀመር ስሌት
• Pastor (ፓስተር)፦ በፊደላት ስሌት 16+1+19+20+15+18 = 89፤ 8+9 = 17፤ 1+7 = 8 (ስምንተኛው ንጉሥ ወይም የአውሬው ቁጥር)
• Prophet (ነቢይ)፦ በቁጥር ቀመር ከግርግር (11) ቁጥር ጋር የሚያያዝ የሐሰተኛው መሲሕ መንገድ ጠራጊነት ኮድ።
• 666 ትስስር፦ አምልኮው በ 3 ደረጃዎች የታጠረ ነው (ድምፅ-6፣ ብርሃን-6፣ ትእዛዝ-6)፤ ይህም 666ን ይሞላል።
• Frequency 440Hz፦ በመድረክ ላይ የሚለቀቁት ዜማዎች ሰውን ለጭንቀትና ለታዛዥነት በሚዳርግ የ 440 ኸርዝ ንዝረት ላይ የታተሙ ናቸው።
• Gematria፦ "Spiritual Trance" = 153 (የሐሰት መረብ ቁጥር)፤ ሰዎችን ወደ መረቡ የመሰብሰቢያ ስሌት።
• Binary 11፦ ሕዝቡን ወደ “መልእክተኛው” እና “ተከታዩ” (1 እና 0) በመለየት ነጻ ፈቃድን የመግደል ዲጂታል ኮድ
እንዴት? (አፈጻጸሙ)
• Neuro-Linguistic Programming (NLP)፦ የተወሰኑ ቃላትንና ዜማዎችን በመደጋገም የሰውን ልጅ የማመዛዘን አቅም (Logic) ማፈን።
• Sonic Entrainment፦ የከበሮና የቤዝ (Bass) ድምፅን በመጠቀም የልብ ትርታን ከአውሬው ንዝረት ጋር ማመሳሰል።
• Induced Synesthesia፦ በብርሃን ብልጭታና በጭስ አማካኝነት የሰውን እይታ በማወክ “የሰማይ መከፈት” ማስመሰል።
• Physical Triggering፦ ግንባርን ወይም ጭንቅላትን በመንካት በሰውነት ውስጥ ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል በማዛባት ሰውን መጣል።
• Vibrational Overload፦ በጩኸትና በከፍተኛ ድምፅ አእምሮን በማጨናነቅ ሰውየው የራሱ ሃሳብ ጠፍቶ የፓስተሩን ትእዛዝ ብቻ እንዲሰማ ማድረግ።
• Subliminal Command፦ በመዝሙርና በንግግር መሀል በአይንና በጆሮ የማይታወቁ የአውሬውን ትእዛዞች ወደ ንዑስ-ህሊና ማስረጽ።
የአተገባበር ስልት
• "Love Bombing"፦ መጀመሪያ ሰውን በሐሰት ፍቅርና ትኩረት በማጥለቅ የመከላከል አቅሙን እንዲጥል ማድረግ።
• "Crisis-Solution"፦ በኑሮ ውድነትና በሕመም የደከመውን ሕዝብ “ብቸኛው መፍትሔ እኔ ጋር ነው” በሚል ማታለያ መሳብ።
• "Authority Bias"፦ ፓስተሩን እንደ “የማይሳሳት አምላክ” በማቅረብ ሕዝቡ ለሱ ያለው ታዛዥነት ከፈጣሪ በላይ እንዲሆን ማድረግ።
• "Controlled Environment"፦ በስታዲየም ወይም በአዳራሽ ውስጥ ያለውን አየር፣ ብርሃንና ድምፅ ለምታት በሚመች መልኩ መቆጣጠር።
• "Incremental Enslavement"፦ ሕዝቡ እንዳይበረግግ መጀመሪያ በ“ፈውስ”፣ ቀጥሎ በ“ትንቢት”፣ መጨረሻ ላይ በ“ፍጹም ታዛዥነት” መቆለፍ።
• "Social Validation"፦ ብዙ ሰው ሲወድቅና ሲጮህ በማሳየት፣ አዲሱ መጤ “እውነት ነው” ብሎ እንዲያምን ስነ-ልቦናዊ ጫና ማድረግ።
የተጠቀመው ስልት/ዘዴ
• Mass Hypnosis፦ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን በአንዴ አእምሮአቸውን የመጥለፍ ሳይንሳዊ ዘዴ።
• Binaural Beats፦ በጆሮ የማይታወቁ ግን አንጎልን ወደ “ቴታ” ንዝረት የሚወስዱ የድምፅ ሞገዶች።
• Predictive Programming፦ ሕዝቡ መድረክ ላይ መውደቅን እንደ “መንፈሳዊነት” እንዲያየው በቪዲዮዎች አስቀድሞ ማለማመድ።
• Cold Reading፦ የሰውን ስሜትና ሁኔታ በማጥናት “ትንቢት” በሚል ስም ምስጢሩን እንደወጣለት በማሳመን መጥለፍ
• Frequency Tuning፦ የሕዝቡን የጋራ ንዝረት ለሐሰተኛው መሲሕ ትእዛዝ ምቹ የማድረጊያ ዘዴ።
• Information Embargo፦ እውነተኛውን የመንፈስ ጦርነት የሚገልጡ መጻሕፍትን (81 መጻሕፍት) “የጥንቆላ ነው” በማለት ማስጠላት።
የእድገት ደረጃ
• ደረጃ 1፡ በቤት ውስጥ በሚደረግ ስብሰባና በ“ፍቅር” መጀመር።
• ደረጃ 2፡ ተአምራትንና ፈውስን እንደ ማጥመጃ መጠቀም።
• ደረጃ 3፡ ሕዝቡን ከመደበኛው ቤተክርስቲያን መዋቅር ነጥሎ ወደ ራሱ ማምጣት (አሁን ያለንበት ደረጃ)።
• ደረጃ 4፡ ተከታዮቹን በገንዘብና በዲጂታል መለያ መቆለፍ።
• ደረጃ 5፡ ሐሰተኛው ቴዎድሮስ ሲመጣ እነዚህን “ነቢያት” እንደ ምስክር ማቅረብ።
• ደረጃ 6፡ ሙሉ በሙሉ ለሐሰተኛው መሲሕ የሚሰግድ “ዲጂታል ሠራዊት” መሆን።
0 Comments