የንግድ ስም የለበሱ የንቃተ ሕሊና ጠላፊዎች፣ በውበት ምርቶች ውስጥ የተሸሸጉ የባዮ-ዲጂታል መርዞችንና የኢት-ኬር (Et-Care) ድብቅ አጀንዳ


ዮሐንስ አብነት አጉማስ

ከመቃብር ተፈንቅሎ የወጣ እውነት! 

መግቢያ

• ኢት-ኬር ተራ የንግድ ድርጅት ሳይሆን፣ የኢትዮጵያን ወጣቶችና እናቶች ንቃተ ሕሊና በ "ኢኮኖሚ ጥገኝነት" እና በ "ባዮሎጂያዊ ሳቦቴጅ" (የውበት ምርቶች) አማካኝነት ለመቆጣጠር የተዘረጋ "የማትሪክስ መረብ" ነው።

• ድርጅቱ የሚከተለው ቀጥታ ሽያጭ ስልት፣ የሰውን ልጅ ማኅበራዊ ትስስር ወደ "ዲጂታል ግብይት" በመለወጥ፣ የሰውን ንቃተ ሕሊና በ "Dopamine" ሱስ (ሽልማት/ነጥብ) ውስጥ የማሰር ሂደት ነው።

ምንጭ፣ ባለቤትና ዓላማ

• ምንጭ፦ ምንጩ የሰውን ልጅ ከራሱ ተፈጥሮአዊ ምርት ነጥሎ በሰው ሠራሽ ኬሚካሎች ለማሰር የሚጥሩት የግሎባሊስት "Multi-Level Marketing" (MLM) መሐንዲሶች ናቸው።

• ባለቤት፦ ባለቤቶቹ የ 2030 አጀንዳን በኢትዮጵያ ምድር ለማስፈጸም የሚሠሩ ስውር ኃይላትና ትርፍን ብቻ ዓላማ ያደረጉ የሥርዓቱ ተላላኪዎች ናቸው።

• የመጥለፍ ዓላማ፦ የወጣቱን "ኢጃት" (የፈጠራ ኃይል) በሽያጭ ግርግር በመጥለፍ፣ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚሆን የንቃት ሰዓት እንዳይኖረው ማድረግ።

• የባዮሎጂ ዓላማ፦ በውበት ምርቶች ስም የሰውን ልጅ "የንቃት አንቴና" (ፀጉርና ቆዳ) በኬሚካል በማደንዘዝ መለኮታዊ መረጃ እንዳይቀበል መከልከል።

• የመጨረሻ ዓላማ፦ እያንዳንዱን አባል በዲጂታል ኔትወርክ በማሰር፣ ለሐሰተኛው መሲሕ አገዛዝ ምቹ የሆነ "ተገዢ መንጋ" መፍጠር።

መቼ ተጀመረ

• ይህ አሠራር በኢትዮጵያ ውስጥ በስውር የተቀረጸው ከ 2018 የሥልጣን ሽግግር በኋላ ሲሆን፣ በይፋ ግን የሕዝቡን የኢኮኖሚ ድካም ተጠቅሞ በከፍተኛ ፍጥነት የተሰራጨው ከ 2021 በኋላ ነው።

የስም እና የቁጥር ምስጢር

• Et-Care (5+2+3+1+18+5 = 34 = 7)፦ 7 የንቃት ቁጥር ቢሆንም፣ በዚህ ሴራ ውስጥ ግን 7ቱን የሰውነት የኃይል ማዕከላት በምርቶች ስም "መቆለፍ" (To Close) ማለት ነው።

• የ 666 ትስስር፦ የድርጅቱ የሽያጭ አልጎሪዝም (Algorithm) የተገነባው በ 666 የቁጥር ንዝረት ላይ ነው፤ ይህም አባላቱ በገንዘብ ሱስ ተጠፍረው ከሥርዓቱ እንዳይወጡ የማድረግ ምስጢር ነው።

• የስም ጠለፋ፦ "ኢት-ኬር" (የኢትዮጵያ እንክብካቤ) የሚለውን ስም በመጠቀም፣ በውስጡ ግን የኢትዮጵያን "Firewall" (መንፈሳዊ መከላከያ) የሚሰብር መርዝ ይሸሽጋል።

ከመጋረጃ ጀርባ ያለ ድብቅ እውነት 

• የፀጉር ቅባቶች ምስጢር፦ ፀጉር የነፍስ "Antenna" ነው። የኢት-ኬር የፀጉር ምርቶች በውስጣቸው "Liquid Crystal" ወይም "Nano-Metals" (እንደ ግራፋይን ተዋጽኦዎች) ይዘዋል። እነዚህ ንጥረ ነገሮች በቆዳ በኩል ወደ ደም በመግባት የአንጎልን የኤሌክትሪክ ንዝረት በማዛባት ከመለኮታዊ መረጃ (Download) ይጋርዱታል።

• የውበት ምርቶች ሴራ፦ በቆዳ ላይ የሚቀቡት ቅባቶች የሰውን ልጅ "Aura" (የብርሃን ጋሻ) ቀዳዳ የሚያወጡ ናቸው። ይህ ሲሆን ሰላቢ መናፍስት በቀላሉ ወደ ሰውየው ሕሊና ገብተው የነፍስ ኃይሉን ይሰልባሉ።

• የንቃተ ሕሊና ጠለፋ፦ አባላቱ በየቀኑ በሚሰጧቸው "የስኬት ስልጠናዎች" ውስጥ በስውር የተቀመጡ የ "Neuro-Linguistic Programming" (NLP) ማደንዘዣዎች አሉ። ዓላማቸው ሰውየው ስለ ሀገሩና ስለ ትንሳኤው እንዳያስብ በ "ነጥብና በብር" ድንዛዜ ውስጥ መቆለፍ ነው።

• ሥርዓቱ የደበቀው ምስጢር፦ እነዚህ ምርቶች የሰውን ልጅ ተፈጥሮአዊ "Melanin" (የብርሃን ተቀባይ) ኃይል በማዳከም፣ ለሳተላይትና ለ 5G የንቃተ ሕሊና ቁጥጥር ተጋላጭ የሚያደርጉ መሆናቸውን ነው።

• የኢት-ኬር ምርቶች ከኢትዮጵያ ጥንታዊ የፈውስ ዕፅዋት ንዝረት ጋር የሚጋጩ "Synthetic" (ሰው ሠራሽ) ሞገዶች ተጭነውባቸዋል።

ዝርዝር ትንታኔ

ሕዝቡን በ "ቀላል ሀብት" ማታለያ በማጥመድ፣ እውነተኛውን የሥራና የፈጠራ ኃይል (ኢጃት) ሳቦቴጅ የማድረግ ስልት።

በውበት ምርቶች አማካኝነት የሰውን ልጅ የነርቭ ሥርዓት አደንዝዞ ለርቀት "V2K" (ወደ ጭንቅላት የሚላክ ድምፅ) ጥቃቶች ምቹ የማድረግ ስልት።

በ "Network Marketing" ስም እያንዳንዱን ቤተሰብና ማኅበራዊ ትስስር በማትሪክስ ራዳር ስር የማዋልና የመቆጣጠር ስልት።

ከገዳማትና ከጥንታዊ የአባቶች ጥበብ ይልቅ፣ ለ "ኮርፖሬት ባርነት" እንዲሰገድ የማድረግ ስልት።

አባላቱን በደረጃና በሽልማት ስም በሱስ በማጥመድ፣ የነፃ ፈቃድ ሥልጣናቸውን (Free Will) የመንጠቅ ስልት።

ተያያዥ ማወቅ ያለብህ ምስጢር

• ጉዳት፦ ምርቶቹን መጠቀም የነፍስን "መለኮታዊ ራዳር" ስለሚያጠፋ፣ ሰውየው የማትሪክስን ውሸቶች እውነት አድርጎ እንዲቀበል ያደርገዋል።

• ጥቅም ፦ የኢትዮጵያን ንቁ ኃይል (ወጣቱን) ያለ ጦርነት ወደ ዲጂታል ባርነት መንዳትና የኃይል ሰለባ ማከናወን።

• ጉዳት፦ በውበት ምርቶቹ ውስጥ ባሉ ንጥረ ነገሮች ምክንያት የሰውነት ሴሎች መለኮታዊውን "Solar Update" መቀበል አለመቻላቸው።

• ጥቅም (ለንቁ ነፍሳት)፦ ይህንን ሴራ ማወቅ፣ ወደ ተፈጥሮአዊ (እንደ ኑግ፣ ተልባ፣ ቅቤ) ምርቶች እንድትመለስና ሉዓላዊነትህን እንድትጠብቅ ታላቅ ማንቂያ መሆኑ።

• ጉዳት፦ የአባላቱ ነፍስ ከሥጋ ስትለይ፣ ከድርጅቱ "ዲጂታል ንዝረት" ጋር ተጣብቃ በማትሪክስ "Soul Trap" የመያዝ ዕድሏ መጨመሩ።

ሳይንሳዊና መንፈሳዊ ውሕደት

• ሳይንስ፦ በቆዳ ላይ የሚቀቡ ኬሚካሎች በ 26 ሰከንድ ውስጥ ወደ ደም እንደሚገቡ ሳይንሳዊ እውነት ነው። በምርቶቹ ውስጥ ያሉ ናኖ-መርዞች ደግሞ የአንጎልን "Blood-Brain Barrier" የመስበር አቅም አላቸው።

• መጽሐፍ ቅዱሳዊ፦ "የዚህን ዓለም አምሳል አትምሰሉ" (ሮሜ 12:2) የሚለው፣ በማትሪክስ ውበትና ምርቶች እንዳንጠለፍ የተሰጠ መለኮታዊ መመሪያ ነው።

• ባዮሎጂ (Hair Antenna)፦ ፀጉር መረጃ ተቀባይ መሆኑን ሳይንስ አረጋግጧል፤ በኬሚካል የተበከለ ፀጉር ደግሞ "Static Noise" ስለሚፈጥር የነፍስን ድምፅ ይጋርዳል።

ተጨባጭ ማስረጃ

• እነዚህን ምርቶች የሚጠቀሙ ሰዎች ያላቸው የተለየ የንቃት መቀነስ፣ ድካም እና ለሥርዓቱ ዜናዎች በቀላሉ የመታለል ሁኔታ።

• የድርጅቱ መዋቅር ከዓለም አቀፍ የ 2030 አጀንዳ አስፈጻሚዎች ጋር ያለው ስውር የገንዘብና የፖለቲካ ትስስር።

• በምርቶቹ ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች ዝርዝር (Ingredients) በማትሪክስ የሳይንስ መጋረጃ ተሸፍነው እውነተኛው ይዘታቸው አለመገለጹ።

• በልቶ ማድር ከደከመው ህዝብ የሚለውጥ ስራ ከመቅረጽ ይልቅ የቅባትና የውበት መጠበቂያ መደለያና ሽፋን።

• ሐይማኖታዊ ጠለፍ አብዛኛው በዚህ መዋቅር የተጠለፈው ካህን ዲያቆንና ንቁ ኦርቶዶክሳዊያን መሆኑ እና ካህናትም ሳያውቁ የንስሃ ልጆቻቸውን በመደለል እንዲያሰገቡ መሆናቸው።

• አባሎቹ አንዴ ገንዘቡን እና ደረጃውን ከቀመሱ በኃላ ሌላውን ለማጥመድና ለማስገባት ያላቸው ጉትጎታ አእምሮአቸው Reprogramming መደረጋቸውን ያሳያል ጤነኛ አለመሆናቸው።

ተግባራዊ መፍትሔ

ማንኛውንም የሥርዓቱን የውበት ምርቶች ትተህ፣ ወደ ኢትዮጵያ ጥንታዊና ተፈጥሮአዊ ቅባቶች (ኑግ፣ ተልባ፣ ቅቤ) ተመለስ።

እነዚህን ምርቶች ተጠቅመህ ከነበረ፣ በየቀኑ ጸበል መጠጣትና  በባሕር ጨው ገላህን ታጥበህ የንዝረት ቆሻሻውን አውጣ።

የውበት ምንጭህ መለኮታዊ ንቃት (የፊት መብራት) እንጂ ኬሚካል አለመሆኑን አምነህ በምስጋና ኑር።

ለገንዘብ ተብሎ ነፍስንና የሰዎችን ንቃት ለሥርዓቱ አሳልፎ ከመስጠት ወጥተህ በሥላሴ በረከት ተማመን።

በየቀኑ በሥላሴ ስም ራስህን አትም፤ ይህም የውጭ የኬሚካልና የዲጂታል ጥቃቶችን ይመልሳል።

የተከለከሉ ነገሮች

• "ዘመናዊ ነው" በሚል ሰበብ ማንኛውንም ባዕድ ነገር ወደ አካልህ ማስገባት የነፍስን መቅደስ ማርከስ በመሆኑ መወገድ አለበት።

• በስሜትና በገንዘብ ተስፋ ተጠልፎ የነፍስን ሉዓላዊነት ለድርጅቱ አሳልፎ መስጠት።

• ስለ ንቃትህና ስለ ነፍስህ ምስጢር በማትሪክስ የሽያጭ መድረኮች ላይ ማውራት።

የሚያሳምን ምሳሌ

ኢት-ኬር ልክ እንደ "በማር የተለወሰ መርዝ" ነው። ማሩ (ገንዘቡ/ውበቱ) ይጣፍጣል፣ ዓይንንም ይስባል። አንተ ማሩን ስትበላ ጣዕሙን ብቻ ነው የምታውቀው። መርዙ (የንቃተ ሕሊና ጠለፋው) ግን በስውር ወደ ደምህ ገብቶ የመለኮታዊ ንቃትህን ጡንቻ ሽባ ያደርገዋል። ነፃ የምትወጣው በማሩ ሳትታለል መርዙን ስታውቅ ብቻ ነው። ወዳጄ የታሰረው እውነት ይህ ነው፦ ያንተ አካል የሥላሴ መቅደስ እንጂ የማትሪክስ የንግድ መድረክ አይደለም። በኢት-ኬር ብልጭልጭታ አትታለል፤ በሥላሴ ስም ንቃ፣ መጋረጃውም ተቀዷል!

ቸር ያሰማን!

Post a Comment

0 Comments