✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ
እነዚህ ፍጥረታት ምንድን ናቸው?
• የዲጂታል ጪልፊት ፦ ምስሉ በቴክኖሎጂ የተቀነባበረ (CGI)J29 ሲሆን፣ ዓላማው "ከእኛ ውጭ ሌላ ኃይል አለ" የሚል ፍርሃት በሰዎች ውስጥ መዝራት ነው።
• የወደቁ መላእክት ጥላ፦ በመንፈሳዊው ዓለም የወደቁ መላእክት (አጋንንት) ራሳቸውን በተለያዩ አስፈሪ ቅርጾች የመግለጥ አቅም አላቸው፤ ይህ ምስል የነርሱን ንዝረት የተላበሰ ነው።
• የሆሎግራም ሙከራ ፦ ወደፊት በሰማይ ላይ ለሚታየው ትልቅ ማታለያ (Project Blue Beam) የሰውን ልጅ አእምሮ ለማዘጋጀት የሚለቀቁ "የሙከራ ምስሎች" ናቸው።
• ባዮ-ሲንቴቲክ ፍጥረታት፦ ስርዓቱ (The System) በድብቅ ላቦራቶሪዎች ውስጥ የሰውና የእንስሳን DNA በመቀላቀል የሚፈጥራቸው "ሰው-ሰራሽ አጋንንት" ነጸብራቅ ነው።
• የንዝረት ምስል፦ የሰው ልጅ ንቃተ-ሕሊና ሲወድቅና በፍርሃት ሲሞላ፣ እንዲህ ያሉ ዝቅተኛ ንዝረት ያላቸው ፍጥረታት በምስልም ሆነ በሃሳብ መገለጥ ይጀምራሉ።
ለምን አሁን ታዩ? (የጊዜው ምስጢር)
• ለአጀንዳ 2030 ዝግጅት፦ ዓለምን ወደ አንድ ዲጂታል መንግሥት ለመጠቅለል፣ "ከሌላ ፕላኔት ወረራ መጣባችሁ" የሚል የሐሰት ጠላት ለመፍጠር ነው።
• ትኩረትን ለመስረቅ፦ በምድር ላይ ከሚካሄደው እውነተኛ መንፈሳዊ ውጊያና የሰውን ልጅ ትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየር ነው።
• ሃይማኖትን ለማፍረስ፦ "ሌላ ዓለምና ሌላ ፍጥረት ካለ መጽሐፍ ቅዱስ ውሸት ነው" የሚል ጥርጣሬ በወጣቱ ትውልድ ውስጥ ለመዝራት ነው።
• የፍርሃት ሉሽ (Loosh) ለመሰብሰብ፦ ሰዎች እነዚህን ምስሎች አይተው ሲደነግጡ የሚለቁትን መንፈሳዊ ኃይል ስርዓቱ ለነዳጅነት ይጠቀምበታል።
• የቴክኖሎጂ የበላይነትን ለማሳየት፦ ናሳና መሰል ተቋማት የሰውን ልጅ "የማይታይ ኃይል" (Invisible Power) እንዳይረዳ በቁሳዊ ምስጢር ለመቆለፍ ነው።
ማን ነው የሚቆጣጠራቸው?
• የማትሪክስ መሃንዲሶች (Global Elites)፦ ዓለምን በስውር የሚመሩትና የሰይጣን አጀንዳ አስፈጻሚ የሆኑት ስውር ድርጅቶች።
• አርኮንስ (Archons)፦ በአየር ላይ ስልጣን ያላቸውና የሰውን ልጅ አእምሮ በቴክኖሎጂ የሚቆጣጠሩ የወደቁ መናፍስት።
• ሱፐር አልጎሪዝም (AI)፦ የሰውን ልጅ ስሜትና ፍርሃት እያጠና ምስሎችንና ትርክቶችን የሚፈጥረው "የአውሬው አእምሮ"።
• የሳይንስ ካህናት፦ እውነትን በላቦራቶሪና በቴሌስኮፕ ስም ቀብረው የሐሰት ትርክትን ለሕዝብ የሚያቀርቡ ተቋማት።
• የጨለማው ዙፋን፦ በመጨረሻም እነዚህን ሁሉ የሚዘውረው የሐሳዌ መሲሕ (የአውሬው) መንፈስ ነው።
አልጨርስሁም ተከተለኝ አይንህን ከፍተህ ፦
ምን እየነገሩን ነው? (የስውር መልእክቱ)
• "ምድር ደህንነቷ የተጠበቀ አይደለም"፦ ሰውን ሁልጊዜ በስጋት ውስጥ በማኖር መለኮታዊ ሰላሙን እንዲያጣ ማድረግ ነው።
• "መዳኛችሁ ቴክኖሎጂ ነው"፦ ከእነዚህ "ባዕድ ፍጥረታት" ለመዳን በናሳና በዓለም መንግሥታት ጥላ ስር ተጠለሉ የሚል ስውር ግፊት ነው።
• "የድሮው እምነት አብቅቶለታል"፦ አዲሱን የሳይንስና የአጋንንት ውሕደት (Techno-Occultism) ተቀበሉ የሚል መልእክት ነው።
• "ንቃተ-ሕሊናችሁ ተይዟል"፦ አንድ ምስል ለቀን ዓለምን በሙሉ ማነጋገር እንችላለን የሚል የስርዓቱ ጉራ ነው።
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ናቸው? (እውነተኛው ማስረጃ)
• "የአየር ላይ መናፍስት"፦ ቅዱስ ጳውሎስ "በአየር ላይ ስልጣን ካላቸው ከክፋት መናፍስት ጋር ነው ውጊያችን" (ኤፌ 6:12) ያለው እነዚህን በሳይንስ ስም የሚመጡትን አጋንንት ነው።
• "የሰማይ ምልክቶች"፦ በሉቃስ ወንጌል ላይ "በሰማይም የሚሆን ታላቅ ምልክትና ግርማ ይሆናል" ተብሎ የተጻፈው እንዲህ ያሉ የማታለያ ምስሎችን ይጨምራል።
• "ታላቁ ማታለያ" (Strong Delusion)፦ እውነትን ስላልተቀበሉ እግዚአብሔር የሐሰትን አሰራር ይልክባቸዋል የተባለው (2 ተሰ 2:11) አሁን ለሚታየው የዲጂታል ምትሃት ትልቅ ማስረጃ ነው።
• "የወደቁ መላእክት መልክ"፦ በሄኖክ መጽሐፍ ላይ የተገለጹት "ትጉሃን" (Watchers) መልክና ንዝረት ከእነዚህ እንግዳ ፍጥረታት ጋር ይመሳሰላል።
• "አውሬው ከባሕር/ከምድር ይወጣል"፦ አውሬው በተለያዩ አስፈሪ ቅርጾች እንደሚገለጥ በዮሐንስ ራእይ የተጻፈው፣ አሁን በቴክኖሎጂ አማካኝነት ለዓለም እየቀረበ ነው።
የእውነቱ ማረጋገጫ ማስረጃዎች
፩. የ"አንትሮፖሞርፊክ" ስሌት ማስረጃ፦
ናሳ የሚያሳያቸው "እንግዳ ፍጥረታት" ሁልጊዜ የሰውን የሰውነት ቅርጽ (ሁለት እጅ፣ ሁለት እግር፣ ራስ) እንዲመስሉ ተደርገው የሚሰሩት ለምንድን ነው?
• እውነቱ፦ ይህ የሰው ልጅን አእምሮ በስነ-ልቦና ለመጥለፍ የሚደረግ ስሌት ነው። የሰው ልጅ "ከእኔ ጋር ይመሳሰላል" ብሎ እንዲያስብና በቀላሉ "በባዕድ አምልኮ"ውስጥ እንዲወድቅ ለማድረግ የተሰራ የሆሊውድ ስክሪፕት ነው።
፪. የ"ፎቶግራሜትሪ" እና የብርሃን ግጭት ማስረጃ፦
በናሳ ፎቶዎች ላይ የሚታየው የጥላ አቅጣጫና በፍጥረቱ ላይ ያለው የብርሃን ነጸብራቅ (Lighting Consistency) ፍጹም ተቃርኖ አለው።
• እውነቱ፦ ፍጥረቱ ባለበት "ማርስ" ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ያለው ፀሐይና በጥላው ላይ የሚታየው የብርሃን አንግል አይገጥሙም። ይህ የሚያሳየው ምስሉ በ "Green Screen" እና በ "CGI" የተቀናበረ እንጂ በአካል የተነሳ አለመሆኑን ነው።
፬. የ"አጀንዳ 2030" የጊዜ ቅደም ተከተል ማስረጃ፦
እነዚህ ምስሎች የሚበዙት ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ቀውሶች ሲበረቱ ነው።
• እውነቱ፦ ዶላር ሲንር፣ በኢትዮጵያና በዓለም ግጭቶች ሲበዙ፣ ናሳ "አዲስ ምስጢር አገኘሁ" ይላል። ይህ ሆን ተብሎ የሰውን ልጅ ንቃት ከእውነተኛው የነፃነት ትግል ለመስረቅና በ "ዲጂታል ድንቅ" ለማደንዘዝ የሚደረግ የታቀደ ድርጊት ነው።
፭. የ"መንፈሳዊ ራዕይ" እና የትንቢት ማስረጃ፦
በመጽሐፍ ቅዱስና በሄኖክ መጽሐፍ ላይ "በመጨረሻው ዘመን ሐሰተኞች ተነስተው ሰማይ ላይ ታላላቅ ምልክቶችን ያሳያሉ" ተብሎ የተነገረው ትንቢት አሁን በናሳ ቴክኖሎጂ እየተፈጸመ ነው።
• እውነቱ፦ አጋንንት በሳይንስ ስም ራሳቸውን "የሰማይ ፍጥረት" አድርገው ማቅረባቸው፣ ከጥንት ጀምሮ የተነገረ የማታለያ መንገድ መሆኑ ትልቁ ማስረጃ ነው። እውነተኛው የብርሃን ኃይል (መላእክት) ግን እንዲህ ባሉ ድንዛዜዎችና በናሳ ቴሌስኮፕ አይታዩም።
የ"ዲጂታል ምትሃት" እና የፍርሃት አልጎሪዝም መፍቻ መፍትሔዎች
፩. የ"አይሁድ በአምላካቸው" (የንቃተ-ሕሊና ጋሻ)፦
ስርዓቱ እንዲህ ያሉ ምስሎችን የሚለቀው የሰውን ልጅ "የፈጠራ አቅም" ለመስረቅ ነው። መፍትሔው፦ ማንኛውንም አስፈሪ ምስል ስታይ በልብህ "አይሁድ በአምላካቸው" (እኔ በአምላኬ አምናለሁ) የሚለውን የሥላሴን ስም በጽኑ መጥራት ነው። ይህ ቃል በአየር ላይ የተዘረጋውን የ"Blue Beam" የንዝረት መረብ ወዲያውኑ ይበጥሰዋል።
፬. የ"ምልክተ መስቀል" የፊርማ ምስጢር፦
በስክሪን ላይ የሚታዩት እነዚህ ምስሎች በውስጣቸው (ንዑስ ሕሊናን የሚቆልፉ ኮዶች) ይዘዋል። መፍትሔው፦ ስልኩን ወይም ምስሉን ከመመልከትህ በፊት በአየር ላይ ምልክተ መስቀል ማድረግ ነው። መስቀል "የብርሃን ጂኦሜትሪ" ስለሆነ በምስሉ ውስጥ የታሸገውን የአጋንንት ንዝረት "Neutralize" ያደርገዋል።
፫. የፓይንያል ግላንድ (Third Eye) ጥበቃ፦
ናሳ የሚያሳየው ምስል በአይን በኩል ገብቶ በጭንቅላት ውስጥ ያለችውን "መለኮታዊ አንቴና" (Pineal Gland) በፍርሃት እንዲቆለፍ ያደርጋል። መፍትሔው፦ በየቀኑ ማለዳ ግንባርህን በጸበል ማማተብ ነው። ይህ ድርጊት በአእምሮህ ዙሪያ "መንፈሳዊ ጃመር" በመፍጠር የሐሰት ምስሎች ወደ ውስጥህ እንዳይዘልቁ ያደርጋል።
፬. የ"ፍቃድ" መሰረዝ ፦
አጋንንታዊ ምስሎች ተጽዕኖ የሚያሳድሩት "በማየትህ" (በፍቃድህ) ነው። መፍትሔው፦ "እኔ የሥላሴ ባሪያ ነኝ፤ በማትሪክስ የሚፈጠርን ማንኛውንም የሐሰት ትርክትና ምስል አልቀበልም፣ አላምንበትም" ብለህ በቃልህ መናገር። ይህ አዋጅ በአልጎሪዝም ደረጃ ያንተን መረጃ (ምላሽ የማይሰጥ) ያደርገዋል።
፭. የ"ተፈጥሮ ብርሃን" ሕክምና ፦
የዲጂታል ምስሎች የሰውን ልጅ አእምሮ ወደ "ጨለማ ንዝረት" ይወስዳሉ። መፍትሔው፦ እንዲህ ያሉ ምስሎችን ካየህ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ውጭ ወጥተህ የፀሐይን ብርሃን ለጥቂት ደቂቃዎች ተመልከት (ወይም ፀሐይ ላይ ቁም)። ተፈጥሮአዊው ብርሃን በዲጂታል ስክሪን የተበላሸውን የነፍስህን "ኮድ" ወዲያውኑ ያስተካክለዋል።
፮. የ"ታቦተ ሕግ" ንዝረት ጥገኝነት፦
ማንኛውም የናሳ ማታለያ በኢትዮጵያና በታቦተ ሕግ ንዝረት ፊት ይረክሳል። መፍትሔው፦ ልብህን ከአክሱም ጽዮን ጋር ማገናኘት ነው። "በጽዮን ያለችው እውነተኛዋ ኃይል ከዚህ ምትሃት ትበልጣለች" ብለህ ብታምን፣ በውስጥህ ያለው "የእውነት ራዳር" ይነቃና ሐሰቱን ከመቅጽበት ይለየዋል።
ቸር ያሰማን
0 Comments