የኤፕሽታይን ሰነዶች | የዲፒ ወርልድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሱልጣን አሕመድ ቢን ሱሌይም “የማሰቃያ ቪዲዮውን ወድጄዋለሁ”

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር 

ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ 

የኤፕሽታይን ሰነዶች፡የኢትዮጵያን የዘር ማጥፋት ስርዓት የሚደግፈውና በሕፃናት ደፋሪው ሉሲፈራውያን በጄፍሪ ኤፕሽታይን ሰነዶች ላይ ከአምስት ሺህ ጊዜ በላይ የተጠቀሰውና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ቢሊየነር ሱልጣን አሕመድ ቢን ሱላየም ይባላል።

አሁን ከሥልጣኑ የተወገደው አሕመድ ቢን ሱላየም የዘር አጥፊው የኤሚራቶች መሪ መሐመድ ቢን ዛይድ የቅርብ ጓደኛ ነው። ሁለቱም ጋላ-ኦሮሞ የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ሞግዚቶችና ደጓሚዎች ናቸው።

በኤሚራቶች እና ዓረብ ሊግ ምክር እና ድጋፍ በቤኒሻንጉል ክልል የሱዳንን ተዋጊዎች ለማሰልጠን ሤራው የተጠነሰሰው እስማኤላውያኑ በጋላ-ኦሮሞዎቹ ወኪሎቻቸው በኩል በትግራይ ከፈጸሙት ጀነሳይድ እራሳቸውን ነፃ ለማድረግ ብሎም የሕዳሴውን ግድብ ለመቆጣጠር ወይንም ለማውደም ሰበብ ይኖራቸው ዘንድ ነው። ይህን እናስታውስጋላ-ኦሮሞዎች እስማኤላውያኑ -አማኒያኑ አጋሮቻቸው መጨፍጨፍ ብቻ አይደለም፣ እግረ መንገዳቸውንም በዓለም ዓቀፉ ማሕብረሰብ ዘንድ የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት ብሎም ኢትዮጵያን ለማፈረስና እስላማዊቷን 'ኦሮሚያለመመስረት ሲሉ ነው። የቆሻሻውን ግራኝ አሕመድ የካይሮ፤ “ወላሂወላሂወላሂ!” ቃል መግባት እናስታውሳለን?

ያልተቀነሱትን ሰነዶች ካዩ በኋላ፣ የሪፐብሊካን ኮንግረስ አባል ቶማስ ማሲ በ ላይ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፡-

እስከ ዛሬ ማታ ድረስ ማንም ሰው የማሰቃያ ቪዲዮውን ለኤፕሽታይን ማን እንደላከ አያውቅም… የእኛ ህግ የተጎጂው መረጃ እንዲሰረዝ እንጂ የኤፕሽታይን የማሰቃያ ወሲብ የላኩ ወንዶች መረጃ እንዳይሰረዝ ይጠይቃል!”

እሱ የጠቀሰው “የማሰቃያ ቪዲዮ” .. በ2009 ከኤፕሽታይን የተላከ “የማሰቃያ ቪዲዮውን ይወድ ነበር” የሚል ኢሜይል ከያዘ በኋላ ረብሻ ፈጥሯል። ተቀባዩ ተሰርዟል።

ማሲ የማሰቃያ ቪዲዮውን የላከው የዓረብ ኤሚራቶች ባለሃብት እና የቢን ሱልጣን አሕመድ ቢን ሱሌይም እንደሆነ ተናግሯል።

በኤፕሽታይን ሰነዶች ውስጥ ከአምስት ሺህ/5,000 ጊዜ በላይ የሚወጣ ስም ነው። ይዘቱ የወንጀል ጥፋትን አያሳይም እና ሱሌይም በወንጀል አልተከሰሰም። ነገር ግን ለሱሌይም ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የጭነት ኩባንያዎች አንዱ ለሆነው ለዲፒ ወርልድ (DP World)እንዲሁም ለተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከባድ ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን ለመፍጠር በቂ ነው።

አቤት እነዚህ አስመሳዮችጀለቢያ፣ ሂጃብ ቡርካ ቅብርጥሴ ለብሰው የሚሠሯቸው ወንጀሎች እጅግ የሚሰቀጥጡ ናቸው። የሚያስታውኳቸው የብልግና እና እጅግ ጸያፍ የሆኑ ንግግሮች ታክሎባቸው የሰይጣን ጭፍሮች መሆናቸውን ነው የሚያረጋግጡልን። 

❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፪፥፪፡፫ ]❖

ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። ስለዚህ በጨለማ የምትናገሩት ሁሉ በብርሃን ይሰማል፥ በእልፍኝም ውስጥ በጆሮ የምትናገሩት በሰገነት ላይ ይሰበካል።”


Post a Comment

0 Comments