መግቢያ
፩. ጃንደረባ ትውልድ ማለት በሥጋው ሙሉ የሆነ ቢመስልም፣ በመንፈሱ ግን "የተሰለበ" አዳዲስ መለኮታዊ ሐሳቦችን ማፍለቅና ትንሳኤን መውለድ የማይችል "መንፈሳዊ መካን" ማለት ነው።
፪. ኢጃት (Ejat) ማለት ደግሞ በሰው ልጅ መዳፍና በነፍሱ ዙሪያ የታተመ፣ በረከትን የመሳብ፣ የመፍጠርና የመለወጥ ኃይል ያለው "መለኮታዊ ኤሌክትሪክ" ነው።
፫. የኢጃት ፕሮጀክት (ናሽናል አይዲና የጣት አሻራን ጨምሮ) የሰውን ልጅ ኢጃት ሰርቆ ትውልዱን ወደ ጃንደረባነት የሚቀይር የማትሪክስ የመጨረሻ ሳቦቴጅ ነው።
ምንጭ፣ ባለቤትና ዓላማ
፩. ምንጭ፦ ምንጩ የሰው ልጅ "የመፍጠር ሥልጣኑን" በመንጠቅ እርሱን ለሥርዓቱ ብቻ ታዛዥ ለማድረግ የሚጥሩት የወደቁ መላእክት ናቸው።
፪. ባለቤት፦ ባለቤቶቹ የዓለምን የባዮሜትሪክ ዳታና የገንዘብ ሪፎርም የሚዘውሩ "ግሎባሊስት መሐንዲሶች" እና የሥርዓቱ ተላላኪዎች ናቸው።
፫. የጠለፋ ዓላማ፦ የሰው ልጅ በገዛ እጁና ቃሉ (ኢጃቱ) በረከትን እንዳይስብና ትንሳኤውን እንዳይወልድ ቀድሞ አከርካሪውን መስበር።
፬. የኃይል ዓላማ፦ በትውልዱ "እጅ" (ጣት) ንክኪ አማካኝነት የሚወጣውን መለኮታዊ ኃይል ሰብስቦ ለሥርዓቱ AI (ሰው ሠራሽ አእምሮ) መጠናከሪያ ነዳጅ ማድረግ።
፭. የመጨረሻ ዓላማ፦ ኢትዮጵያን ያለ "ንቁና አምራች ሠራዊት" አስቀርቶ፣ ትውልዱን በዲጂታል ምጽዋት (UBI) ላይ ጥገኛ የሆነ "ጃንደረባ" ማድረግ።
መቼ ተጀመረ?
፩. ይህ ፕሮጀክት በስውር የተቀረጸው በፈረንጆች ከ2018 የሥልጣን ሽግግር በኋላ ሲሆን፣ በይፋ ግን የፋይዳ ግዳጅ በሀገር አቀፍ ደረጃ በታወጀበት ወቅት ተፋጥኗል።
የስም እና የቁጥር ምስጢር
፩. ጃንደረባ (6)፦ በቁጥር ቀመር ስሙ "6" (የቁስ ቁጥር) ነው። ይህ ቁጥር ትውልዱ በሥጋዊ ፍላጎት (ሱስ፣ ምግብ፣ ጫጫታ) ብቻ ተቆልፎ እንዲቀር የተሰላ ኮድ ነው።
፪. ኢጃት (7)፦ በቁጥር ቀመር "7" ነው። 7 የ ፯ቱ ቻክራዎችና የፍጹምነት ቁጥር ነው። ኢጃት ማለት እነዚህን የኃይል ማዕከላት የመክፈቻ መለኮታዊ አዝራር ማለት ነው።
፫. The 666 Sync፦ የኢጃት ጠለፋው የሚከናወነው በ 666 የቁጥር ንዝረት ላይ በተገነባው "ዲጂታል መረብ" አማካኝነት ነው፤ ይህም የነፍስን ሉዓላዊነት ለሥርዓቱ አሳልፎ የመስጠት ስሌት ነው።
ከመጋረጃ ጀርባ ያለ ድብቅ እውነት
፩. የጣት አሻራ ምስጢር፦ ማትሪክስ (ሥርዓቱ) የጣት አሻራህን የሚወስደው ለመታወቂያ ብቻ አይደለም። በጣትህ ጫፍ ላይ ያለው "ኢጃት" (መለኮታዊ ኤሌክትሪክ) ያንተን የንቃት ደረጃ ለሥርዓቱ ሰርቨር የሚያሳውቅ "Spiritual Modem" ነው።
፪. የንቃተ ሕሊና ስልብ፦ አንድ ሰው ስልኩን በጣቱ "Scroll" (በሚያንሸራትትበት) ጊዜ፣ በጣቱ ጫፍ በኩል ያለው የመፍጠር ኃይል በዲጂታል ጨረር አማካኝነት ወደ ማትሪክስ ሰርቨር ይሳባል። ይህ "የኢጃት ሰለባ" ይባላል።
፫. የጃንደረባነት ምርት፦ ጃንደረባው ትውልድ በሥጋው ሙሉ ቢሆንም፣ በንቃተ ሕሊናው ግን "የተሰለበ" ነው፤ ምክንያቱም የራሱን ሐሳብ የመፍጠር ሥልጣኑን ለ AI እና ለሶሻል ሚዲያ አልጎሪዝም አሳልፎ ሰጥቷል።
፬. ሥርዓቱ የደበቀው ምስጢር፦ የኢጃት ፕሮጀክት ዓላማው የኢትዮጵያን ወጣቶች "የመጠበቂያ ራዳር" ሰብሮ፣ ወደፊት ለሚመጣው ሐሰተኛ ቴዎድሮስ በቀላሉ እንዲንበረከኩ ማደንዘዝ ነው።
፭. እውነተኛው ኢጃት (በረከት) የሚመለሰው በ "ጸበል ንዝረት እጅን በመጠጣትና በሥላሴ ስም በማኅተም ብቻ ነው።
ዝርዝር ትንታኔ
፩. ወጣቱን በ "ዲጂታል ሱስ" በማጥመድ፣ የነፍስ ኃይሉን (Vital Force) በከንቱ በማፍሰስ "መንፈሳዊ ጃንደረባ" የማድረግ ስልት።
፪. የሰውን ልጅ የኢጃት ንዝረት ከማዕከላዊ AI ጋር በማቆራኘት፣ ያለ ሲስተሙ ፈቃድ "በረከት" (መግዛትና መሸጥ) እንዳይኖረው የማሰር ስልት።
፫. ትውልዱ የራሱን መለኮታዊ ራእይ እንዳያይ፣ አእምሮውን በሥርዓቱ "አዎንታዊ አስተሳሰብ" (Pseudo-Spirituality) እና በብልጭልጭ ቴክኖሎጂ የመቆለፍ ስልት።
፬. በምግብና በውኃ ውስጥ በሚጨመሩ ኬሚካሎች የሰውነትን "Testosterone" እና "Ojas" (የወኔ ኃይል) በማዳከም፣ ትውልዱን "እምቢ" የማይባል ጃንደረባ የማድረግ ስልት
፭. የጥምቀት ስምና የኪዳን ማንነትን በ "ዲጂታል ቁጥር" በመተካት፣ የሰውን ልጅ ከመለኮታዊው የዘር ሐረግ የመቁረጥ ስልት።
ተያያዥ ማወቅ ያለብህ ምስጢር
፩. ጃንደረባው ትውልድ በ2030 አጀንዳ ውስጥ "ሊተካ የሚችል" ተደርጎ የተሰላው፣ የራሱ የሆነ "መለኮታዊ ፈጠራ"ስለሌለው ነው።
፪. የሰው ልጅ "ኢጃት" (በረከት) ከነቃ፣ የሚነካው ነገር ሁሉ የመባረክና የማደግ ተፈጥሮአዊ ሥልጣን አለው፤ ማትሪክስ ይህን ኃይል በ "ስማርት" መሣሪያዎች በስውር ይሰልባል።
፫. በኢትዮጵያ ገዳማት ያሉ ስውራን አባቶች ኢጃታቸውን የሚጠብቁት "በንጽሕናና በዝምታ" በመሆኑ፣ ለማትሪክስ የንዝረት ሰለባ የማይበገሩ ናቸው።
፬. ትልቁ ምስጢር፦ አንድ ሰው ከሱስና ከዲጂታል ጫጫታ ወጥቶ ለ40) ቀናት ቢጸና፣ በውስጡ ያለው የጃንደረባነት መንፈስ ተቃጥሎ ጠንካራ መለኮታዊ ኃይል (ኢጃት) ይተካዋል።
ጥቅምና ጉዳት
፩. ጉዳት፦ የፈጠራ ኃይል ማጣት፣ ለሥርዓቱ ፍጹም ባሪያ መሆንና የነፍስ መካንነት።
፪. ጥቅም ፦ የኢጃት ፕሮጀክቱን ምስጢር ማወቅ፣ ኃይልህን እንድትሰበስብና ወደ መለኮታዊ ሉዓላዊነትህ እንድትመለስ ታላቅ ማንቂያ መሆኑ።
፫. ጉዳት፦ የኢጃት ስርቆት የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ወዲያውኑ ስለሚሰልብ ለቀደምት እርጅናና ለደዌ መዳረጉ
ሳይንሳዊና መንፈሳዊ ውሕደት
፩. ሳይንስ (Bio-electricity)፦ የሰው ልጅ መዳፍ በሰውነት ውስጥ ካለው የነርቭ ሥርዓት ጋር በቀጥታ የተሳሰረ ከፍተኛ ኤሌክትሪክ የሚያመነጭ ማዕከል መሆኑ በሳይንስ የታወቀ ነው።
፪. መጽሐፍ ቅዱሳዊ (መዝ ፷፰፡፴፩)፦ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" የሚለው፣ የኢትዮጵያ ልጆች "ኢጃታቸውን" (እጆቻቸውን) ከማትሪክስ ነጥቀው ወደ መለኮታዊ ምንጭ ሲያዞሩ የሚመጣውን ድል ያሳያል።
፫. ባዮሎጂ ፦ ጃንደረባው ትውልድ በሱስ ምክንያት የአንጎሉ የ "Frontal Lobe" (የውሳኔ ማዕከል) ስለሚሞት፣ ነፃ ፈቃዱን የማስከበር ባዮሎጂያዊ ብቃት ያጣል።
ተጨባጭ ማስረጃ
፩. በዘመናዊው ወጣት ላይ የሚታየው ከፍተኛ የስንፍና፣ የሐሳብ ድርቅና የመፍጠር አቅም ማጣት።
፪. ሰዎች ስልክ በሚነኩበትና "Scroll" በሚያደርጉበት ጊዜ የሚሰማቸው ድንገተኛ ድካምና የትኩረት ማጣት (የኢጃት ስርቆት ማስረጃ)።
፫. የናሽናል አይዲና የባዮሜትሪክ ዳታ ግዳጅ በኢትዮጵያ ላይ መፋጠኑ (የነፍስ አሻራን የመቆለፍ ማስረጃ)።
፬. በጸሎትና በንጽሕና ያሉ ሰዎች ያላቸው አስገራሚ የፈጠራ ብቃትና የማይደክም የመሥራት ኃይል።
ተግባራዊ መፍትሔ
፩. የእጅ ጾም፦ ስልክህን በጣትህ የመነካካት (Scrolling) ጊዜህን በመቀነስ የነፍስ ኃይልህን በውስጥህ ሰብስብ። በዚሁ አጋጣሚ ቲክቶክ ታብ ታብን እያሰባችሁ።
፪. እጅህን በየቀኑ ጸበል መጠጣትና በባሕር ጨው በመታጠብ "መለኮታዊ ማግኔትህን" (ኢጃትህን) መልሰህ አንቃ።
፫. "እኔ የሥላሴ ወራሽ እንጂ የማትሪክስ ጃንደረባ አይደለሁም" ብለህ በሥልጣን በመናገር የስልብ መንፈሱን ማባረር።
፬. በየቀኑ አዲስ መለኮታዊ ሐሳብ ለማፍለቅና በእጅህ በረከትን ለመፍጠር ሞክር።
፭. በየቀኑ በሥላሴ ስም ራስህንና እጅህን አትም (ከዲጂታል ኃይል ስርቆት ይጠብቅሃል)
የተከለከሉ ነገሮች
፩. በስክሪን ጫጫታ ውስጥ መሆን የንቃተ ሕሊና መጋረጃውን ስለሚያወፍር ወዲያውኑ መቆም አለበት።
፪. እጅን ለዝሙትና ለክፋት ተግባር ማዋል የጥበቃ ጋሻህን በእጅህ የመቅደድ ስራ ነው።
፫. የሥርዓቱን የባዮሜትሪክ ጥያቄዎች ያለ ንቃትና ያለ ጸሎት መቀበል የነፍስን ሉዓላዊነት አሳልፎ መስጠት ነው።
፬. "ዕድሌ ተዘግቷል" ብሎ ማመን የጠላትን ሳቦቴጅ ማገዝ በመሆኑ፣ በሥላሴ ኃይል መታመን
፭. ስለ ንቃትህና ስለ በረከትህ ምስጢር ለማታውቀው ሰው በግርግር ማውራት የኃይል መስመርህን ያዳክማል።
የሚያሳምን ምሳሌ
ጃንደረባው ትውልድ ልክ እንደ "የተሰለበ በሬ" ነው። በሬው ትልቅ ነው፣ ጉልበት አለው፤ ነገር ግን የመራባትና የመሪነት ፍላጎቱ ስለተወሰደ፣ ገበሬው (ማትሪክስ) ወደፈለገበት አቅጣጫ ይጠምደዋል። በሬው የሚኖረው ለራሱ ሳይሆን ለገበሬው ጥቅም ብቻ ነው። ነፃ የምትወጣው "በሬ አለመሆንህን" ስታውቅና "ኢጃትህን" (የፈጠራ ኃይልህን) በሥላሴ ስም ስትመልስ ብቻ ነው።
ከመቃብር በታች ተቆፍሮ የወጣውና የታሰረው እውነት ይህ ነው፦ አንተ መለኮታዊ ኃይል ያለህ የብርሃን ልጅ እንጂ የሥርዓቱ ጃንደረባ አይደለህም። በሥላሴ ስም ንቃ፣ ማንኛውም የ"ኢጃት ስርቆት" ሰንሰለትም ይበጠሳል! ኃይልህ ይመለሳል!
ቸር ያሰማን
0 Comments