ነጭ አስማት


የመጨረሻው ክፍል

ነጭ አስማት (white magic) ማለት ሌላ ሰዉን ሳይጎዱ የሰዎችን/የራስን ኑሮና ሕይወት ማስተካከል እንዲሁም በክፉ በመናፍስት የሚመጣን ጥቃት መከላከያ ማለት ነው!

ለምሳሌ፦ መፍትሔ (ስራይ ሀብት ) ዐቃቤ ርዕሰ፣ ለማስታረቅ፣ ለፍቅር፣ ለትዳር፣ ዐይነ ጥላና ጥቁር አስማት ለመከላከል የሚጠቅሙ ናቸው። አንዳን

የተፈጥሮ_አስማት የምንለው ደሞ (natural magic) የምባል ደግሞ ልክ እንደ ነጭ አስማት ሆኖ ግን ትንሽ ለየት ያሉ ተግባራት ማድረግ ዝናብ ማዝነብ፣ መሰወር፣ በደመና መሄድ በሰው ተቀባይነት እንድናገኝ ለማድረግ እንደ መስታፋቅር፣ ግርማ ሞገስ፣ ዘእያገድፍ እና የመሳሰሉት ናቸው። የአስማት ነገር ከተነሳ እጅግ ጥልቅና ሰፊ ጊዜ ስለሚወስድ ለግንዛቤ ያህል ይሄ በቂ ይመስለኛል በመሀል በመሀል እየገባሁ አንዳንድ ነገሮችን እንደዚሁ እንማማራለን!

ሰናይ ሶቤ !

Post a Comment

0 Comments