✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
በቅርቡ ከጄፍሪ ኤፕሽታይን ጋር የተያያዙ ኢሜይሎች ተሳታፊዎች “አደን” እና ፓርቲዎች ኢላማዎችን ለመግለጽ ጥቁር ሰው ጠል ዘረኛ ስድብ ሲጠቀሙ ሲወያዩ ያሳያሉ/ያሰማሉ። ጽሑፉን የሚገመግሙ መርማሪዎች እንደሚሉት ቃላቱ ጥቁር ሰዎች ወደ አደን ሜዳ የሚለቀቁባቸውን የባለኃብቶች ሚና ጨዋታ ወይም ጭብጥ ያላቸውን ስብሰባዎች ሊያመለክት ይችላል።
ገና ብዙ የከፉ ድርጊቶቻቸው እንደሚገለጡ ተስፋ እናደርጋለን፤ ሉሲፈራውያኑ የሚሠሯቸው ሥራዎች ብዙዎቻችን ከምናስበው በላይ አስከፊ ነው። በእነዚህ አረመኔ ሤራዎች ውስጥም የእኛዎቹ ቆሻሻዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ፣ ብርሃኑ ነጋ ወዘተ አሉበት። በተለይ ከጀፍሪ ኤፕሽታይን፣ ቢል ጌትስ እና ብዙ ሌሎች አረመኔዎች ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ ከፍተኛ ወንጀል እየተፈጸመ መሆኑን ለዓመታት ሳሳውቅ ቆይቻለሁ። “የጫካና ዋሻ ፕሮጀክቶች፣ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ፣ የኮሪክደር ልማት ቅብርጥሴ” የኢትዮጵያ ሕፃናትን የመጥለፊያ ፕሮጀክቶች ናቸው።
በዚህ ጉዳይ ዙሪያ በየቀኑ ሊናገሩ የሚገባቸው ከንቱ የዲያስፐራ ተቋማት/ሚዲያዎች ሁሉ በዝምታቸው ከሉሲፈራውያኑ ጋር እያበሩ ነው። አሜሪካ ያሉትማ ለሆዳቸውና ለአረንጓዴ ካርዳቸው ሲሉ ትንፍሽ እንኳን አይሉም። በጭካኔ ፊት ዝምታ የተባባሪነት ድርጊት ነው።
0 Comments