የጥንት የሠው ልጅ ዝርያዎችን የሚገልፁና ጥቁርን እስያን አውሮፓን የሚለዩበት ለምሣሌ Homo sapiens,Neanderthal እና Caucasian ከሚባሉ ዝርያዎች እንደሆነ ሳይንሱ ይነግረናል። ስለዚኽ ጉዳይ በቀጣይ ጽዑፍ በሥፋት እናያለን።
Caucasian የሚለውና አውሮፓና ነጭ ዝርያዎችን ለመለየት የሚውለው ቃል የመጣው caucus (dead) ከሚለው ሣይሆን ከMesopotamian ቋንቋ/ቃል Coccyx ነው። ይኽውም "beings with tails" ባለጭራ ፍጡራን የሚል ትርጉም ይሰጠናል።
Coccydynia በተባለ ህመም/የተዛባ ዘረመል አሁን 1/3ኛው አውሮፓ ወይም የነጭ ማኽበረሰብ ጭራ ኖሮት ተወለዶ አስወግዶታል፣ ወይም ከነጭራው አብሮ ይኖራል።
Caucasian ሕፃናት ልጆች በማህፀን እያሉ የሚዳብርና በኃላ ሲወለዱ በግልፅ የሚታይ አነስ ያለ "ለምልክት ያኽል የቀረ" ጭራ ይዘው ይወለዳሉ።
ይኽ ከተለመደው የሠው ልጅ ተፈጥሮ ውጭ የሆነ ጭራ እንደ እንስሳት አጥንት የሌለውና ሕፃናቱ ሲወለዱ በቀዶ ጥገና የሚቆረጥላቸው ወይም በአንዳንድ ልዩ ሁኔታ ወደ tailbone ተቀይሮ ህብለሰረሰራቸው ጀርባ አጥንታቸው ሲዳብርና ሲጠነክር አንዱ አካል በመሆን ይጠፋል።
ይኽ የሚሆነው የነጭ ዝርያ በሆኑ አውሮፓውያን Caucasian baby ብቻ መሆኑ ያስገርማል።
አንዳንዴም ሳይቆረጥ ከቀረ አጥንት ባይኖሩትም ነርቭና ደምስሮች ኖረውት ከአከርካሪ ጋር የተያያዘና ያልዳበረ እንደ እንስሳ ያለ ጭራ ሆኖ ያድጋል።
እስካሁንም ረዥም ጭራ ያለው ሰው "13 inches" ርዝመት ያለው ህንዳዊ ነው።
ይኽ ክስተት በዘረመል የሚመጣና በሕክምና አጠራሩ coccyx bone (the lowest part of the spinal column) ይሉታል።
ይኽ የሰው ጭራ አብቅሎ መወለድ ክስተት ከሴቶች ይልቅ በወንድ ሕፃናት ላይ ሁለት እጥፍ ጨምሮ ይከሰታል።
የዚኽ ጭራ እንደበሽታ ስለሚቆጠር የሕመም ምልክቶችና ጉዳቶች አሉት ምንም እንኳ የደም ዝውውሩ መደበኛ ቢሆንም ጭራው ተብለው የሚጠቀሱት ጭራው በሕክምና ካልተወገደ እስከ 13 cm (5 inches) ሊያድግ ስለሚችል በእንቅስቃሴና በመቀመጥ ጊዜ አዳጋች ይሆናል።
ይኽ ጉዳይ ይፋ መውጣትና መታወቅ የጀመረው ከ1884 እ.ኤ.አ ወዲኽ ነው።
ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ከ1000 ነጭ CAUCASIANS ሕፃናት አምሥቱ ጭራ ኖሯቸው ይወለዳሉ። በአሜሪካ ብቻ አንድ ሚልየን ዜጎች ከነጭራቸው እንደሚኖሩ ይነገራል።
Spina bifida ከወሊድ ጋር በተተያያዘ caucasian ላይ እና Neanderthal የሠው ልጅ ዝርያዎች ስፔን፣አውሮፓ፣አየርላንድ ዌልስ በብዛት ከሚከሰቱ ዘርን መሰረት ያደረጉ ጉድለቶችና እንከኖች አንዱና በጣም የታወቀው ነው።
ይኽም ጉዳይ ተሸፋፍኖ እንዲቀር ይኽን spina bifida ምልክት ያሳዩ ሕፃናት እናታቸው ሆድ እያሉ ውርጃ በመፈፀም ነገሩን ለማደባበስ እንደሚሞከር (read: British Medical Board Pregnancy screening Act) ጠቅሶታል።
ይኽም ክስተት ዘርን caucasian መሰረት ያደረገና ልክ እንደ cancer, hypertension and atherosclerosis (coronary artery disease) ተወራራሽነት ያለው እንደሆነ ይታወቃል።
Spina bifida (Latin: "split spine") አብሮ ወለድ በሽታዎች አንዱና ሳይሟላ መተላለፊያው ጠቦ በሚዘጋ የፅንስ ነርቭ የሚከሰት ነው። ክፍተቱ ቢሰፋና በቂ የፈሳሽ መተላለፊያ ለሕብለሰረሰሩ ቢኖር ይኽ አይከሰትም እያሉ የሕክምና ባለሙያዎች ለማብራራት ይሞክራሉ።
Spina bifida ከውልደት በኃላ በቀዶ ጥገና ማከም ቢቻልም የተጠቂውን Spinal Cord አካባቢ ጤናማነት ለዘለቄታው ጎድቶ ነው።
የዚኽ ህመም ተጠቂ ሰዎች ሃሳብ፣ ንባብና ማስታወስ ላይ ደካሞች ናቸው ይላል ሣይንሱ።
ሣይንስ በግድ ምን ይላል spina bifida is predominatly hereditary disease which occures in the caucasian population.
ጭራው በፅንስ እድገቱን ጀምሮ በ8ኛው ሣምንት እድገቱብ ገታ ያደርጋል።
"neanderthal tail" ተብሎ የሚታወቀው ክስተት/በሽታ አንድ የተለየ ሕዝብ ላይ መርጦ የሚከሰትና ቀጥታ neanderthal ተብሎ ከሚታወቀው የሰው ልጅ ዝርያ ጋር የተያያዘ ነው።
ጭራው አስገራሚ ሚያደርገው በሽታ ነው ለማለትም የማያስደፍረው የራሱ የሆነ adipose tissueconnective tissue, muscle tissue, የተለያዩ nerves, እና blood vessels (ልክ እንዳ እንሥሳት እውነተኛ ጭራ) ያለውና እስከ 5 inches ማደግ መቻሉ ነው።
talkorgins.org የተባለ ድሕረ ገጽ ባቀረበው ጥናት "በሠዎች neanderthal ዝርያ በሆኑና በአይጦች ላይ ተመሳሳይ ጭራ ለመፈጠር ያበቁ genes እንዳገኙ" ጠቁመዋል።
ሁሉም የሠው ልጅ ዝርያ ይኽ ጭራ አለው ወይ? ጥናቱ ይመልሳል። true "neanderthal tails." የሚያበቅሉትና ሚከሰተው ኒያንደርታል ዘረመል ባላቸውና በcaucasian ዝርያዎች ላይ ነው።
ማነው ከዝንጀሮ የመጣው?
Homo-sapiens (ዘመናዊው ሠው) ከማንም ያልተዳቀለ ብቸኛው አፍሪካዊ የሠው ዘር፣ ጦጣና የአውሮፓውያን RH-FACTOR + ምሥጢራዊ ጉዳይ፣ ዝርያችን እውነት ይለያያል?!
#የመጀመሪያው የሠው ልጅ ጥቁር፣ ከአፍሪካ ምድር የፈለቀና ወደ ሌሎች አለማችን ክፍሎች የተሠራጨ ነው። ይኽ ሁሉም ሚስማማበት እውነት ነው።
ግን ነጭ ቆዳ ቀለም ያላቸው ሠዎች ቆዳቸው በተለያየ ምክንያት ( በአየር ንብረትም ለውጥ ሊሆን ይችላል) ልውጥ ባሕሪን አሳይቶ የቆዳ መንጣትን (Albinism) አስከትሎ አሁን ላላቸው ገጽታ እንዳበቃቸው የሚነገረው ግን ፍፁም ከእውነት የራቀ እንደሆነ ጥናቶች በማረጋገጥ ላይ ይገኛሉ።
አሁን "አውሮፓውያን" እያልን ምንጠራቸው ሣይንሱ እንደሚለው በበረዶው ዘመን በልውጥ ባህሪ የተገኙ አይደሉም። ይልቁንስ "Caucasoid ዝርያ ወደዚኽች ምድር የመጡት በመዳቀልና በማራባት ሙከራ ሂደት ነው" ይለናል።
ይኽም መረጃ ጥንታዊ መዛግብት በሆኑት በ VEDIC TEXTS ( Ramayana እና Mahabharata ) ፣ ይኽን አፈጣጠር ግብጻውያን Tamahu ብለው የሚጠሩት Dogons ደግሞ Yurgu (the pale fox) ብለው በመጥራት ከሳይንሱ ቀድመው ጠቅሰዋል። የቅርቦቹም GRAFTATION EXPERIMENTS ጥናቶችም ይኽንኑ ያረጋግጣሉ።
ይኽ ጥንታዊ መረጃ ለዘመናት ያለ የነበረ ቢሆንም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ነገሬ ያለው አልነበረም።
ጥቁር ሠው HOMO SAPIENS የመጀመሪያ፣ቀዳሚና ምንጩ ያልተደባለቀ ዋንኛ የሠው ዝርያዎች ናቸው።
Homo-erectus ከአፍሪካ ምድር ወደ Eurasia ተጉዞ ቀስበቀስ ወደ neanderthal ከዛሬ ሁለት ሚልየን ዓመታት በፊት አድጓል።
homo-spaien ዘመናዊው አፍሪካ ዝርያ ደግሞ እዚኹ በመቅረት ልዩ አፍሪካዊ "ቅድመ-ሠብ" ለመሆን ችሏል።
ጥቁር አፍሪካዊ ቅድመ-ሠብ (ORIGINAL HOMO SAPIENS) ከ homo-erectus ወይም ከመጤው neanderthal ጋር አይዛመድም። ምንም እንኳ
Homo-Erectus ምንጩ አፍሪካዊ ቢሆንም።
ግልፅ ለማድረግ Erectus ከአፍሪካ ምድር ጨርሶ የወጣና በ eurasia (Southern Asia, Turkey, Arabia, India) በጥንታዊ ዋሻዎች ያንሠራራና የዳበረ ሆኖ ከ80,000 ዓመት በፊት ከአፍሪካውያን ጋ በድጋሚ ሲገናኙ፣ በአፍሪካውያን ጥረት "የሠው ልጅን ከሚመስል ፍጡር" ወደ "ሠል ልጅነት" ሊያድግ ችሏል ።
Caucasians ዝርያዎች አሁን ባላቸው የአካላዊ ገጽታ ከአፍሪካውያን ይልቅ ነጭ ቆዳ ካላቸው Neanderthals ዘመዳቸው ይቀራረባሉ ይመሳሰላሉ።
Caucasian የሚያስቡት እራሳቸውን "ፍፁም ከ Neanderthal የተለዩና ከቅድመ-ዘሩ አፍሪካዊው አስገኛቸው ከ Homo sapiens ዝርያዎች ቀድመው የወጡ በኩሮች፣ ነጭ ቆዳም (Albinism) ያገኙት ሞቃቱን አፍሪካ ጥለው በመውጣታቸውና ወደ ቀዝቃዛው አውሮፓ ክፍል ከሚልየን ዓመታት በፊት በመሰደዳቸው እንደሆነ" ያስረዳሉ።
ይኽንንም እንደ ማስረጃ በዳርዊን ፅንሰ ሃሳብ "Darwinian primate evolutionary theory" ካልሰለጠነው ጥቁር ወጥተው ከፍ ወዳለና ወደተሻለው ነጭ ዝርያ እንደተለወጡ ለማስረዳት ይፍጨረጨራሉ።
ይኽ አሁን ያለው ዘረኛ ነጭ ማሕበረሰብ ጥቁሮችን በማሳነስ፣በማጣጣል፣የውሸት ታሪኮችን በመፍጠርና ጥቁሮችን በመፈረጅ በሕብረተሰቡ ዘንድ እራሳቸውን እንደተለዩና ከፍ ያሉ እንደሆኑ በመቁጠር እውነቱ እንዳይነገር ሲሸፋፍኑና ሲያደናግሩ ይታያሉ።
ግን እውነት ብትሸፈን እራሷን ትገልጣለች፣ አቧራ አልብሰው ቢጥሏት አራግፋ ተነስታ ታንፀባርቃለች።
ሣይንሱ እውነትን የሙጥኝ ያለ በሚመስል መልኩ "Caucasians are not African albinos" በማለት እጅግ አስገራሚና የውሸትን ግንብ የሚንድ ጥናትና ግኝት እያቀረበ ነው።
እንደ Journal Nature ካሉ ታዋቂ የጥናትና ምርምር ገጾች ላይ ከታተሙ ሁለት ጥናቶች ከሆነ በሠዎች ቅሪተ አካል ላይ ካሉ ድብቅ DNA ይዘተ-በራሂ (genome) ላይ እንደተደረጉ ምርምሮች " የCaucasian’s ቆዳ ቀለምና የፀጉር አይነት በንጣት (albinism) የመጣ አይደለም።"
ይልቁንስ ቀጥታ ልዩ ከሆነ Neanderthal DNA የመጣና ይኽም ዘረመል የመራባት የወላድነት ልምላሜ እጥረት (ምጣኔ ሕዝባቸውን ፈልገው ያመጡት እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል) በአንዳንድ በሽታዎች የመጋለጥ ችግሮች እንዳለባቸው ይናገራሉ።
ጥናቱ "Africans are the ONLY the true 100%
pure Homosapiens" በማለት "የዳርዊን evolutionary theory አፍሪካውያንን አይመለከትም፣ ይኽ ማለት "Caucasian people LITERALLY came from cavemen" አፍሪካውያን ከቀደመው እንጂ ከተከታዩ ወይም ድቅሉ የሠው ልጅ አይደሉም" ሲል ሃቁን ያፍረጠርጣል።
ጥቁር ቆዳና ከርዳዳ/ጥጥማ ፀጉር ከቀደመው የሠው ልጅ Homo-sapien DNA የመጣ ነው።
ጥናቱ በዚኽ ብቻ ሣያቆም "ለሠው ልጆች ጠንቅ" የሆኑ ዘጠኝ የተለዩ በሠው ልጆች ላይ አደጋ የደቀኑ genetic ተግዳሮቶች ምንጮች Neanderthals እንደሆኑ ያስረግጣል።
የሠው ልጅና የሕይወት ምንጭ መገኛ አፍሪካ ነች ሃቅ ነው ይኽ ግን ነጭ Caucasian እና Neanderthal አፍሪካዊ Albino ናቸው ሚለው ግን ፍፁም ስህተት ነው።
albinism በሜላኒም እጥረት የሚከሰት የቆዳ ንጣት በሽታ ነው። ሜላኒን የቆዳንና የፀጉርን ቀለም የሚወስን በጥቁሮች ውስጥ በብዛት ያለ ንጥረ ነገር ነው። በተለይም oculocutaneous albinism የተጠቁ ሠዎች በዘረመል ለውጥ የሚከሰትና ቀስ በቀስ የሜላኒን ምርትን እየቀነሰ ወይም በጭራሽ በማጥፋት የሚከሰትና በዚኽ በሽታ የተጠቃ ሰው የእይታ ችግርና ተያያዥ የቆዳ በሽታዎች ተጠቂ ይሆናል።
በራሄያዊ ለውጥ ወይም ቅይርታ በየትኛውም ዝርያ ሊከሰት ቢችልም በአውሮፓውያን ላይ ይኽ አይነቱ Albinism በብዛት ወይም ጭራሽ አይከሰትም።
እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የአውሮፓውያን ነጭ ቁዳ በalbinism የመጣ ሳይሆን በራሳቸው ልዩ Neanderthals DNA ምክንያትና በgenetic ልወጣ የመጣ መሆኑን አሳይተዋል።
ይኽንንም ሲያጠናክሩ በአውሮፓ እስካሁን የሚኖሩ indigenous Africans (ሃገር በቀል/ቀደምት አፍሪካውያን) የአውሮፓውያን የሆነው የNeanderthal DNA በውስጣቸው የለም።
ብዙ ጊዜ ሲነገር ምንሰውማው "the caucasians are Africans Homo sapiens that turned white as results of moving to colder climates" የሚባለውን ቅጥፈት ነው።
ብዙ ሠው ልብ ማይለው ግን ቀደምት አፍሪካውያን ወደ አውሮፓ ሲጓዙ በሺዎች የሚቆጠሩ ነጭ ቆዳ ቀለም ያላቸውን Neanderthals በአውሮፓ ዋሻዎች ሲኖሩ እንዳገኟቸው ነው።
ጥናቶች እንደጠቆሙት Neanderthal አውሮፓ ላይ ለ 80,000 ዓመታት መኖራቸውንና፣ ከአፍሪካውያን ይልቅ ከዘመናዊ caucasians ጋር ተመሣሣይ የሠውነታ ገጽታ ቢጋሩም caucasians ግን እራሳቸውን ከ Neanderthals ፈፅመው በመነጠል ከአፍሪካ የሠው ልጅ አመጣጥ ታሪክ ጋር ማቆራኘት እንደሚቀናቸው ነው።
ሣይንሱ አፍሪካውያን የዳርዊን ቲዎሪ ማይመለከታቸው ሁሌም ከመነሻው Homo sapiens እንጂ ከ caucasians እና Neanderthals ጋር ምንም እንደማያገናኛቸው በጥናቱ አረጋግጧል።
እንደውም Dr. Robert Sepehr የተባሉ እራሳቸው ከCaucasian ዝርያ anthropologist እና
“Species with Amnesia; Our Forgotten History.” ፀሐፊ ምዑር ይጠይቃሉ
"if we’re of one Human family why then does RH negative African mother carrying a RH positive Caucasian’s Child tries to reject her own offspring?"
የሠው ልጅ አንድ ዘር አይደለም የተለያዩ ፍጡራን ዝርያዎች እንጂ፣ ይኽ ድብቅ እውቀት ቢሆንም ግን እውነት ነው። ስለ አውሮፓውያን የደም አይነት ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? ቅድም ስላነሳሁት RH:(RHESUS MONKEY) በድብቁ ከሚጠበቁ የህክንና ምስጢራት አንዱና ዋናው ጉዳይ ነው። (ይኽንን ሌላ ጊዜ በሥፋት እመለሥበታለሁ)
አውሮፓውያን Caucasians በተለይ RH-FACTOR የተባለውን በደማቸው ይዘዋል። RH ሲተነተን (RHESUS) ማለትና "MONKEY" "ጦጣ፣ዝንጀሮ" የሚል ትርጉም አለው።
ይኽውም በመጀመሪያ የተገኘው በRhesus monkeys የደም ፕላዝማ ደም ስር ውስጥ እንደ ፀረ-ተውሳክ ተዋህዶ በመሆኑ የተሰጠው ሥያሜ ነው።
ይኽ ክስተት በነጮችም በተመሳሳይም በጦጣ ውስጥ ሲገኝ በነጮቹ geneticist and bio-chemist ባለሙያዎች እንዳሉት ከሌላ ዝርያ ጋር በመዳቀል ይኽ ክስተት መከሰቱንና ይኽንንም RHESUS-Monkey እንደ "macaque-mullata" ወይም የተቀላቀለ የተዳቀለ ፍጥረቱም ከተለያዩ ዝርያዎች መሆኑን ተናግረዋል። አሁን ላይ ከ90 % በላይ አውሮፓውያን Caucasoid ዝርያዎች RH-FACTOR-POSITIVE ናቸው።
ሌላ ገራሚ ነገር ልጨምርላችሁ:- RH-positive የሆነ (white race) ነጭ (blood transfusion/
semen-sex) ወደ አፍሪካዊ RH-negative ሲቀላቀል ወድያው በአፍሪካዊው የደም ስር ውሥጥ ፀረ (anti-RH) ውህድ ይመነጭና እራሱን ከRH ይጠብቃል ፅንስም ካለ ይገድላል።
ለብዙ ክፍለ ዘመናት ነጮች ጥቁር ቆዳ ያለንን አፍሪካውያንን ኢ-ሠብዓዊ፣ ከሠው ዝቅ ያልን፣ ዝንጀሮዎች አድርገው እራሳቸውን ደግሞ እውነተኛ የሠው ዘር ልጆች አድርገው ይቆጥሩ ነበር ሣይንስ ግን በተቃራኒው ወደ እውነቱ እየገሠገሠ ነው።
የተለያየን ዝርያዎች ከሆንን ታድያ እንዴት ልንዳቀል ቻልን? ብላችሁ አንዳንዶች ትጠይቁ ይሆናል።
አንበሣና ነብር ይዳቀላሉ ግን ተመሣሣይ ዝርያዎች ናቸው? ብዬ መልሼ እጠይቃችኃለሁ።
0 Comments