✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
አሜሪካ አውሮራ ከተማ፤ የኮሎራዶ፤ ኢትዮጵያውያን እንደ ጊኒ አሳማዎች የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤ.አይ) ቤተ ሙከራ/ ክትትል ይደረግባቸዋልን?
👮 የአውሮራ ፖሊስ አዛዥ ቶድ ቻምበርሊን እ.አ.አ ዓርብ መጋቢት ስድስት/6 ቀን 2026 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ነዋሪዎች ጋር በከተማው ውስጥ ስላለው ደህንነት ለመነጋገር ተገናኝተው፣ በኢሚግሬሽን አፈጻጸም እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሚመራ ክትትል ምንም የሚያስጨንቅ ነገር እንዳልሆነ ነግሯቸዋል።
የቀድሞው የአውሮራ ከተማ ምክር ቤት አባል አምሳሉ ካሳው፣ ለአጭር ጊዜ የምክር ቤቱ ወግ አጥባቂ አብላጫ አባል ሆነው ያሳለፉት፣ ስለ ንብረት ወንጀል ያላቸውን ስጋት አስተጋብተዋል።
“የኢትዮጵያ ማህበረሰባችን በስርቆት እና በወንጀል ተጨንቋል። ብዙ ማህበረሰባችን እዚህ በሃቫና [ጎዳና] ላይ ይገኛል፤ ብዙ ትናንሽ ንግዶችን ያሏቸው ናቸው” ብለዋል ካሳው። “ሱቆቻቸውን የሚሰብሩ ብዙ ቤት የሌላቸው ሰዎች አሏቸው። በየቀኑ እየተሻሻለ ነው፣ ነገር ግን ማህበረሰቡ ስለ ስርቆት እና ወንጀል በጣም እየተጨነቀ ነው።”
🛑 እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል እየሠሩ ነው።
ኢትዮጵያውያን ደግሞ ለዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራቸው ተፈላጊ ዒላማዎች መሆናችንን ላለፉት ፲፭ ዓመታት በተደጋጋሚ ሳወሳው ቆይቻለሁ። የትም ሄድን የትም በእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ ታምነን እርሰበርስ በመከባበርና በመተባበር በፍቅር እስካልኖርን ድረስ የእነርሱ ቤተ ሙከራዎች ሰለባ ከመሆን አናመልጥም።
ጎበዟ እኅታችን ትምኒት ገብሩ (ዶ/ር) ከስድስት ዓመታት በፊት በሉሲፈራውያኑ ከጉግል እንድትባረር የተደረገችበት አንዱና ዋናው ምክኒያት የ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሤራን በማጋለጧ ነበር። በዚህ አጋጣሚ ልጠቁም የምወደው ነገር፤ ዶ/ር ቲምኒት ገብሩን በቅርብ የምታውቋት ወገኖች ከፍልስጤማውያን ጉዳይ እንድትርቅ እንድትመክሯት ነው። ጉዳዩ የእኛ አይደለም፣ ሁሉም ጠላቶቻችን ናቸው።
🏴 ያልተቀደሰ ሕብረት፡ ኤዶማዊው ምዕራብ + እስማኤላዊው ምስራቅ (ዔሳው እና እስማኤል)። ሁለቱ የክርስቶስ ተቃዋሚ ብሔራት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እና ልጆቹን (የያዕቆብ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን) አጥብቀው ይጠላሉ።
አዎ! ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጋር አብረው ከአንድ ሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን በጋራ በመጨፍጨፋቸው ከፍትሕና ተጠያቂነት ለማምለጥ ዝም ብለዋል፣ ስልጣን ላይ ያወጡትን ዘር አጥፊ አገዛዝም ለማዳን የተቻላቸውን ሥራ ሁሉ በመሥራት ላይ ናቸው።
የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን ለማዳን ስትል አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ሰጥታ የነበረውን የጊዜያዊ ከለላ መብት አንስታለች።
የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ክርስቲ ኖዬም ለኢትዮጵያ ተሰጥቶ የነበረው የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳቱን አስታውቀዋል።
አሜሪካ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይችሉ ዜጎች ጊዜያዊ ከለላ(Temporary protected status) ትሰጥ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያም ይኸው መብት ነበራት።
ባለፈው ሳምንት በፕሬዚዳንት ዶናልድ የተባረሩት የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ክሪስቲ ኖኤም እንዳሉት ኢትዮጵያ አሜሪካ የሥራ ፈቃድ እና የሕግ ጥበቃ እንድታደርግ ‘ከእንግዲህ ቅድመ ሁኔታዎችን አላሟላችም፣ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱ ግለሰቦች ደህንነት ላይ ስጋት አይፈጥርም" በዚህም የተነሳ ይኸው ከለላ መነሳቱን አስታውቃለች።’። እግዚኦ! ለሚያሸብሩ እና ራሳቸውን ለአንገት ቆራጮቹ ሰነፍ እና ከንቱ እስማኤላውያን ጂሃዳውያን የሥራ ፈቃድ እና የሕግ ጥበቃ ይሰጣሉ፣ ነገር ግን ለሰላማዊ፣ ለታታሪ እና ለስደት ለተዳረጉት ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች ግን፤ “ሂዱ ተመለሱ እና አረመኔው የእኛ ወኪል ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ይብላችሁ፣ እዚያው አፍኖ ይግደላችሁ፣ ወደ ተከዜ ወንዝ ይጣላችሁ...” ። በጣም የሚያስደነግጥ አይደለም?! አሜሪካ ተረግማለችን?
😔 በሀገራችን ሆነ 'በሀገሮቻቸው' እንዳንኖር እንዲህ ክፉኛ ያውኩናል፤ ዓለም የእነርሱ ብቻ ናትን?
👹 እንዴት ያለ ክፉ እና ብልሹ ዓለም ነው!
0 Comments