ስሚዛ (የጉበትና የነፍስ መስታወት)

✍  ዮሐንስ አብነት | የወዳጅ ምክር | ኢትዮጵያ አውታር

ይህን ዘመን ያለ መንፈሳዊ ሐይልና ያለ እጽዋት እርዳታ አናልፈውም ተጠቀሙበት ቤተሰብ ለእናንተው ነው፦

፩. የበሽታ መከላከያ፦ ለጉበት በሽታ  ለወባና ለከፍተኛ የውስጥ ትኩሳት መለኮታዊ መፍትሔ ነው።

፪. የጉበት ጽዳት፦ በጉበት ውስጥ የተቀመጡትን የማትሪክስ የጭንቀት መርዞች  ጠርጎ በማውጣት ፊትን ያበራል።

፫. የደም ማጣሪያ፦ ደም ውስጥ ያለውን የቆሸሸ ዳታ  በማጽዳት የኃይል ፍሰቱን ያቀላጥፋል።

፬. የንቃት መክፈቻ፦ የሰውነትን "አሲድ" መጠን በመቀነስ፣ ነፍስ ከመለኮታዊው ዓለም መረጃ የምትቀበልበትን በር ይከፍታል።

፭. አዘገጃጀት፦ የስሚዛን ሥርና ቅጠል አንድ ላይ በመውቀጥ ፈሳሹን ማውጣት።

፮. አዘገጃጀት፦ በሸክላ ዕቃ ውስጥ በውኃ ዘፍዝፎ በጤዛ ማሳደር።

፯. መመሪያ፦ ሳይፈላና ንዝረቱ ሳይቀየር በተፈጥሮአዊ ቅዝቃዜው ማዘጋጀት።

፰. አወሳሰድ፦ በየቀኑ ጠዋት በባዶ ሆድ ፩ ሲኒ መጠጣት።

፱. አወሳሰድ፦ ለ፫ ቀን ወይም ለ፯ ቀን (እንደ ሕመሙ ክብደት) ማከታተል።

፲. አወሳሰድ፦ የቀረውን ፈሳሽ መላ አካልን ለመታጠብ (ለብርሃን ጋሻ ጽዳት) መጠቀም።

፲፩. የተከለከሉ ነገሮች፦ ሺሚዛ በሚወሰድበት ወቅት ስኳር፣ ጣፋጭና በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን መጠቀም።

፲፪. የተከለከሉ ነገሮች፦ በንዴትና በጭቅጭቅ ውስጥ ሆኖ መውሰድ (ንዝረቱ ስለሚበላሽ)።

Post a Comment

0 Comments