የውክልና ጦርነት/ፕሮክሲ እና ዘር ማጥፋት በሱዳንና በኢትዮጵያ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር    

በየውክልና ጦርነት/በፕሮክሲ የዘር ማጥፋት በሱዳንም በኢትዮጵያም፤ እንደተለመደው 🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

► ሳውዲ ዓረቢያ + ቱርክ + ግብፅ + ኳታር + ኢራን + ጀርመን + ሩሲያ + ኤርትራ፤ ከ ካርቱሙ የሱዳን እስላማዊ አገዛዝ ጋር

► የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ + አሜሪካ + ዩኬ + ፈረንሳይ + እስራኤል + የኢትዮጵያ ፋሺስት አገዛዝ ከፈጥኖ ደራሹ እስላማዊ ኃይል ጋር

• ከአምስት ዓመታት በፊት ላይ ላዩን የሚቃወሙ የሚመስሉት ክፉዎቹ 'ተቃዋሚ' ብሎኮች፤

► ሳውዲ ዓረቢያ + የተባበሩት ዓረብ ኤምራቶች + ግብፅ በአንድ በኩል፥

► ቱርክ + ኳታር + ኢራን በተቃራኒው በኩል ነበሩ።

👹 የደንኒንግ-ክሩገር ውጤት፤ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ከእነሱ የበለጠ ብልህ እና ችሎታ ያላቸው ኃይል/ኃይላት የለም ብለው ያስባሉ። በእነርሱ ፊት ሌሎች ሕዝቦች እና ሀገራት ሁሉ እንዲሁ በቀላሉ የሚዘወሩ፣ የሚዘርፉ፣ የሚጨፈጨፉና የሚወድሙ ናቸው። 

❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፮፥፲፪ ]❖

"ለራሱ ጠቢብ የሆነ የሚምስለውን ሰው አየኽውን? ከእርሱ ይልቅ ለሰነፍ ተስፋ አለው።"

አታላይ የሆኑት ኤዶማውያን ለጂኒዎቹ እስማኤላውያኑ ሰይጣናዊውን የሄግሊያን ዲያሌክቲክስን በመተግበር የዘር ማጥፋት ጂኦፖለቲካዊ ጨዋታዎችን እንዴት መጫወት እንደሚችሉ አስተምረዋቸዋል።

ቁጥጥር የሚደረግበት ተቃውሞ የሚቃወመው ቡድን የሚያቋቁመው ዓይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው። የተፈለገውን ውጤት ለማግኘት ሁለት የሚቃረኑ የሚመስሉ ወገኖችን እርስ በርስ የማጋጨት ዘዴ ነው። አንድ አታላይ ግጭቱን መቆጣጠር ከቻለ ውጤቱንም መቆጣጠር ይችላል።

መንግስታት እና ተቆጣጣሪ አንጃዎች ዜጎች እንዲያውቁ የማይፈልጓቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ፣ ነገር ግን ይህ ዘዴ ከትላልቅ ነገሮች አንዱ ነው። በታሪክ ውስጥ ሁሉም መንግስታት ማለት ይቻላል ይህንን ዘዴ ጠላቶቻቸውን ለማታለል እና ለማፈን ተጠቅመዋል።

ስረ መሠረቱ ከሁለት ሺህ አምስት መቶ/2500 ዓመታት በፊት በጦርነት ጥበብ ውስጥ ይገኛል፣ እና የሐሳባውያኑ/አይዲኤሊስት ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሶን ፈላስፋ ጂ. ደብሊው. ኤፍ. ሄግል በሄግሊያን ዲያሌክቲክ (ውይይት እና በውይይት ምክንያት) ለዘመናዊው ዘመን አመቻችቶታል። ሄግል ስለ ፍልስፍና እየተናገረ ነበር፣ ነገር ግን ይህ በሌሎች አካባቢዎች ከፍተኛ ጥቅም አለው፣ ብዙውን ጊዜ አጥፊና አውዳሚ የሆነ።

☪ ዓለምን የሚያናውጠው የእስማኤልና የኤሳው አንድነት ቀጥሏል!

❖ የሥጋ ሰዎች የመንፈስን ሰዎች በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

ዔሳው እስማኤልን አጎለበተው 

ከቱርክ እስከ ሳውዲ ዓረቢያ 

❖[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፪፥፲፪ ]❖

“ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”


Post a Comment

0 Comments